አብይአህመድ “ደካማ፥ አቅመ ቢስ፥ አረመኔ፥ በስልጣን ጥም ያበደ፥ ክፉ ነው” አቶ ገዱ እንዳርጋቸው ይናገራሉ። አቶ ታየ ደንዳና ፣ በርካታ በቅርብ የሚያውቁት ሁሉ እንደመሰከሩበት አቶ ገዱም በይፋ በጻፉት ጽሁፍ ይህንኑ ሃቅ ደግመውታል። ለአብይ አህመድ ወደ ስልጣን መምጣት ቁልፍ ሚና ከተነበራቸው የኢህአዴግ/ብአዴን ከፍተኛ አመራሮች መካከል እንዱ የነበሩት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው።
“አብይ አህመድ በሰው
ደም የሚጫወት አረመኔ ነው”’
“የአብይ አህመድ አገዛዝ ዋና ባህሪው ቀውስን መፍጠርና ቀውሱን በወታደራዊ ሃይል ለመቆጣጠር እየሞከረ በስልጣን የሚቆይበትን ጊዜ ማራዘም ነው።”
“ይህ በኢትዮጵያ በታሪኳ አይታው የማታውቅ እጅግ ደካማና እኩይ የሆነ [የአብይ አህመድ] መንግስት ፣ በጎ ስራ ለማከናወን አቅመ ቢስ ቢሆንም፣ በሀገርና በህዝብ ላይ ጉዳት የማድረስ አቅሙ ግን እጅግ ክፍተኛ በመሆኑ ለአንዳፍታም ቢሆን መናቅና መዘንጋት የለበትም”።”
“የእብይ አህመድ መንግስት የበለጠ እድሜ ባገኘ ቁጥር ሀገርን ሊያፈርስ የሚችል ሃይል ስለሆነ በተቻለ ፍጥነት ከስልጣን መወገድ ያለበት አደገኛ አገዛዝ ነው”
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራን ህዝብ ትግል ተቀላቀሉ። ”አብይ አህመድ ደካማ፥ አቅመ ቢስ፥ አረመኔ፥ በስልጣን ጥም ያበደ፥ ክፉ ነው”
ዝርዝሩን በአንከር ሚዲያ አዳምጡት።
Neamin Zeleke