ተረኝነት አሁንማ ምንም አታመጡም ብለው በግልፅ የሚፈልጉትን እያረጉ ነው። በትናንትናው ለት የ 2015 በጀት ፓርላማ ቀርቦ ሲፀድቅ ለኦሮሞ 71 ቢ. ለአማራ በ32 ቢ. አንሶ 44 ቢ. ለትግራይ 12ቢ. ተመድባል ይታያቹ በጦርነቱ የተጐዱት አምሀራ , ትግራይና አፋር የተለየ በጀት ሊሰጣቸው ሲገባ ምንም አይነት ጦርነት ያላስተናገደው የኦሮሞ ክልል በሕዝብ ቁጥር ተመጣጣኝ ከሆነው አማራ የ32 ቢሊዮን ብር ብልጫ ተጨማሪ ሲሰጠው ሰሰማ ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ እየሰበረ ተቸገርን ሕዝቤ ሆይ እንግዲ ቻለው ወደሽ ነውና ዝም ያልሽው

Freedom Ethiopia