ሼኽ አልዓሙዲን በአቶ አብነት ገብረመስቀል ላይ አዲስ ክስ መሰረቱ April 4, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email የክሱ ጭብጥም : አቶ አብነት ገ/መስቀል : መጠኑ:- አስራ ሶስት ሚሊየን : የሆነ ገንዘብ: ያለአግባብ ከሚድሮክ ኩባንያ በመውሰዳቸው ሲሆን : ተከሳሽ :-አቶ አብነት ገብረመስቀልም ዛሬ: ለፌዴራሉ ከፍተኛው ፍርድቤት ቀርበው በሰጡት የክስ መልስ : “ሚድሮክ ኩባንያን ለማስተዳደር ወደ ሥራ ስገባ :አቶ አሊ አልአሙዲን “ደሞዝህን እራስህ ትወስናለህ” ብለውኝ ስለነበር: የተፈራረምነው ውልም ስለሌለ : በተነጋገርነው መሰረት :ደሞዜን እራሴ በመወሰን : የአንድ አመት ደሞዜ የሆነውን የላቤን ውጤት : አስራሶስት ሚሊየን ብር :ወስጃለሁ ” ብለዋል። ነጋሪት Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story ምንጃርና አድማሱን ያሰፋው የኦሮሞ ጽንፈኞች ውጊያ – ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) ርእስ አንቀጽ Next Story ፍትሕ በሐሰት ትርክትና የጥላቻ ስሜት የጅምላ ጭፍጨፋ ሰለባ ለሆኑ ወገኖቻችን! – ከአብን የተሰጠ መግለጫ