የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ታመው ሆስፒታል መግባታቸው ተሰማ

ከቅዱስነታቸው በጠና መታመም ጋር ተያይዞ ከከንቲባ አዳነች ጋር ተይዞ የነበረው ቀጠሮ ተራዝሟል። ከንቲባ አዳነች በቅዱስ ሲኖዶስ ተገኝተው ማብራሪያ ለመስጠት ዝግጁ ነበሩ ተብሏል።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሕመም ላይ ሆነው የሲኖዶሱን ምልዓተ ጒባኤ ሲመሩ ቢቆዩም ከትናንት ጀምሮ ሕመሙ ስለጠናባቸው ለሕክምና ወደ ሆስፒታል አምርተዋል። የዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስ ጒባኤም ተቋርጧል።
ተጨማሪ ያንብቡ:  Hiber Radio ተገሏል ተብሎ ሲወራበት የነበረው ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ከኤርትራ ተናገረ - "የአማራ ሕዝብ ካልታጠቀ ከሕወሓት ጥቃት አያመልጥም" ቤተአማራ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share