የትግራይ ልዩ ሃይል መካከል 29 የልዩ ሃይል አባላት ለመጥፋት በዝግጅት ላይ እያሉ ተይዘው በወታደራዊ እስር ቤት ገቡ

February 15, 2019
1 min read

በራያ ወረዳዎች እና አካባቢው ከተሰማሩት በሺ የሚቆጠሩ የትግራይ ልዩ ሃይል መካከል 29 የልዩ ሃይል አባላት; ለመጥፋት በዝግጅት ላይ እያሉ ተይዘው በወታደራዊ እስር ቤት መግባታቸውን የራያ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አመራር አቶ ደጀኔ አሰፋ ገለጸ:: 

https://www.youtube.com/watch?v=bsEiZlueJBA

እንደ አቶ ደጀኔ ገለጻ  እነዚህ ሊያመልጡ ሲሉ የተያዙት የልዩ ኃይል ወታደሮች ሕወሓት በራያ ሕዝብ ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ በመቃወም ከህዝቡ ጋር መጣላት ያልፈለጉና በራያ ወጣቶች ወኔ የተደናገጡ ናቸው::

 

በሕወሓት በራያ ጉዳይ በያዘው አቋም ባለስልጣናቱ እየከዱት መሆኑን ከዚህ ቀደም ዘግበናል:: የድርጅቱን ከፍተኛ አመራር ዛዲግ አህመድን ጨምሮ 6 ከፍተኛ ባለስልጣናት ሕወሓትን ባለፉት 2 ሳምንታት ለቀዋል:: በተጨማሪም ካልተያዙት ልዩ ኃይል አባላት ውጭ ከነትጥቃቸው የጠፉ እንዳሉም ሰምተናል::

1 Comment

Comments are closed.

Previous Story

በነአብዲ ኢሌ የክስ መዝገብ ላይ የምስክሮች ማንነት ለተከሳሶች እንዳይገለጽ ተፈቀደ

Next Story

ጌትሽ ማሞ በሚኒሶታ አስገራሚ ብቃቱን መድረክ ላይ ያሳየበት ሙዚቃ – ‘የጠላሽ ይጠላ”

Latest from Blog

አትዮጵያ ያን ዕለት

ግም ሞት 20’ 1983 .ዓ.ም. ለህወሀት /ኢህአዴግ ልደት ለኢትዮጵያ እና ለብዙዉ ኢትዮጵያዉያን የዉድቀት ፣ጥልመት እና ሞት ዕለት መሆኑን ያ ለሁለት አሰርተ ዓመታት ከፍተኛ ዕልቂት እና ደም መፋሰስ የነበረበት ጦርነት አዲስ አበባ በደም

አቢይ አህመድ ታላቁን አሜሪካንና የተቀሩትን የምዕራብ ካፒታሊስት አገሮችን ማታለል ይችላል ወይ? የአሜሪካ “ብሄራዊ ጥቅምስ ኢትዮጵያ ውስጥ“ እንዴት ይጠበቃል? የአሜሪካ እሴቶችስ(Values) ምንድን ናቸው?

ለመሳይ መኮንና ለተጋባዡ የቀድሞ “ከፍተኛ  ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት” በአሁኑ ወቅት በአሜሪካን የስቴት ዴፓርትሜንት ውስጥ ተቀጥሮ ለሚስራው ኢትዮጵያዊ ሰው የተሰጠ ምላሽ!   ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ግንቦት 19፣ 2016(ግንቦት 27፣ 2024) መሳይ መኮንን በአ.አ በ17.05.2024 ዓ.ም አንድ እሱ  የቀድሞው “ከፍተኛ የኢትዮጵያ

ጎንደር ሞርታሩን እስከ ጄነራሉ ተማረከ | ይልማ ምስጢሩን አወጣ “ብርሃኑ ከሸ-ኔ ጋር በድብቅ ይሰራል” | ብይ ክዶናል ለፋኖ እጅ ለመስጠት ዝግጁ ነን

ይልማ ምስጢሩን አወጣ “ብርሃኑ ከሸ-ኔ ጋር በድብቅ ይሰራል” | “ፋኖ ከተማውን ቢቆ-ጣ-ጠር ይሻላል” ከንቲባው |“አብይ ክዶናል ለፋኖ እጅ ለመስጠት ዝግጁ ነን” ኮ/ሉ |“በድ-ሮን እንመ-ታችኋለን እጅ እንዳትሰጡ” ጄ/ሉ
Go toTop