የጥምቀትን ከተራ በዓል ለማክበር የወጣው የወልቃይት ሕዝብ በትግራይ ክልል ፖሊሶች አስገዳጅነት አማርኛ ዘፈኖችን እንዳይዘፍኑ … January 19, 2019 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በትናንትናው ዕለት የጥምቀትን ከተራ በዓል ለማክበር የወጣው የወልቃይት ሕዝብ በትግራይ ክልል ፖሊሶች አስገዳጅነት አማርኛ ዘፈኖችን እንዳይዘፍኑ በመከልከል በዓሉን ወደ ውጥረት ውስጥ ሊከተው ቢሞክርም ሕዝቡ እንደውም በአማርኛ ቋንቋ ወልቃይት አማራ ነው በሚል እየዘመረ መዋሉን ሰምተናል:: https://www.youtube.com/watch?v=I4V8VygwOuk&t=204s Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርሰቲያን ምዕመናን ዘንድ በድምቀት ተከበረ Next Story ሕወሓት እንዴት አደብ ይግዛ?