በቄለም ወለጋ በዛሬው ዕለት ሁለት ባንኮች ተዘረፉ

በቄለም ወለጋ በዛሬው ዕለት ሁለት ባንኮች ተዘረፉ::

https://www.youtube.com/watch?v=G6LalCqO72M
ራሳቸውን የኦነግ አባል ነን ያሉ የታጠቁ ኃይሎች በም ዕራብ ኦሮሚያ ቄለም ወለጋ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክበመግባት ዝርፊያ አካሂደዋል:: በዝርፊያው ምን ያህል ንብረት እንደተወሰደ ስቱዲዮ እስከገባንበት ጊዜ ድረስ አላውቅንም:: ከሳምንት በፊት በተመሳሳይ በሐረርጌ ጭሮ ከተማ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ መዘረፉን ዘ-ሐበሻ መዘገቡ ይታወሳል::

ተጨማሪ ያንብቡ:  የ127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በድምቀት ተከብሯል
Share