March 5, 2013
6 mins read

የግብ ጠበቂ ችግርና ወርቃማው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዕድል!

ከሳከር ኪክ ኦፍ የተወሰደ
“ሁሉም ክለቦች የግብ ጠባቂ አሰልጣኞችና የሀገር ውስጥ ግብ ጠባቂዎችን መጠቀም ይገባቸዋል” ታዲዮስ ጌታቸው(የቀደሞ የቅ.ጊዮርጊስ ግብ ጠባቂ)

ከ31ዓመት በኋላ በአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ላይ በተሳተፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዙሪያ ከሰፖርቱ አመራሮች ፣ባለሞያዎች ፣ደጋፊዎች ብሄራዊ ቡድኑ በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የነበረውን አቋም አስመልክቶ ሙያዊ አስተያየታቸውን ሲሰጡ እና አሁንም እየተሰጡ ይገኛል፣፣ ይህም በቀጣይ ለሚኖረው የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ጠቃሚ ሃሳቦች ሚና ሊኖራቸው ስለሚችል::

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በቅርቡ ለቦትስዋናው የአለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ የካቲት 28 ዝግጅቱን እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገልጿል ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ29ኛው አፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ላይ በርካታ ደካማ ና ጥቂት የማይባሉ በርካታ ጠንካራ ጎኖች ታይተዋል::

ቡድኑ በሁለት ጨዋታዎች የሜዳ ላይ እንቅሰቃሴ አብዛኟውን ኢትዮጵያዊ ልብ የገዛ ሆኖ ፣አለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃንም የአፍሪካ ባርስሎና እስከ ማለት ደርሰው ነበር፣፣ አንጻራዊ በሆነ መልኩ ደግሞ የቡድኑ አጠቃላይ ውጤት እንዳየነውና እንደሰማነው በ3 ጨዋታዎች ከቀረቡት 16 ቡድኖች 16ኛ ፥ ብዙ ጐል የተቆጠረበት 1ኛ ሆኖ ጨርሰናል::

በደቡብ አፍሪቃው ቆይታችን ብሄራዊ ቡድናችን የግብ ጠባቂ ችግር ጐልቶ በግንባር ቀደምትነት ሲቀመጥ ቀድሞውንም በስፖርቱ ኋላፈዎችና አሰልጣኞች የተፈራው እና ብዙም ያልተሰራበት የግብ ጠባቂ ችግር የፈጠረው ተጽኖ በጨዋታዎች ላይ ጐልቶ ታይቷል ለማለት ያስደፍራል::

ወትሮውንም የግብ ጠባቂ ችግር እንዳለብን ፣በጥቂት የፌዴሬሽኑ ኅላፊዎች እና በበረኛ አስልጣኞቹ ከመናገር ባለፉ የበረኞች ችግርን ለመቅረፍ follow up ወይም ክትትል ስራዎች ስለ መሰራቱ ይህንንም አስመልከቶ በፌዴሬሽኑ በኩል የተገለጸ ነገር የለም፣፣የበረኛ ችግሮችን ከሚቀርፉያ መንገዶች አንዱ የበረኛ አሰልጣኞች ሁሉም ክለቦዎች እንዲኖራቸው ማድረግ, ለአስልጣኞቹ ረዘም ያለ የውጭ የትምህርት ህድል የሚያገኙበት መንገድ ማመቻቸት ከብዙ ጥቂቶቹ ናቸው፣፣የወቅቱ የብሔራዊ ቡድናችን የበረኛ አሰልጣኝ ቅጣው በአንድ ወቅት ለ15 ቀን የቆየ ስልጣና በውጭ ሀገር ወስዶ ነበር, ከዛ ሲመለስ ታዲያ ለ15 ቀናት የተማረውን ሰልጠና በየቀኑ ካሳየ በኋላ በ16ኛው ቀን አለቀበት ሲል አንድ ወዳጄ ቀልድ አዘል ቁም ነገሩ የነገረኝ ይታወሰኛል::

በሌላ በኩል ደግሞ የፕርሚየር ሊግ ከለቦች ጊዚያዊ ውጤት ለማግኘት ግብ ጠባቂ ከውጭ ማስመጣታቸው ባለው ስጋት ላይ ተጨማሪ እንቅፋት ሆነዋል፣፣ በፌዴሬሽኑ በኩል ፕሬዝዳንቱ አቶ ሳህሉ ገብረወልድ በአንድ ወቅት “ቁንጫን በመፍራት ቤት አናቃጥልም’ ሲሉ በተረት አልፈውታል::

በቅርብ ህርቀት ከፊታችን የሚጠብቀን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የለብንን ክፍተት ሳናስተካክል ከጠበቅነው የታየው ጭላንጭልን ጨርሶ እንደማጥፋት ነው::
በወቅታዊው የግብ ጠባቂዎች ጉዳይ ዙሪያ የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ በአሁን ሰአት ኑሮውን በLos Angeles, California ያደረገው እና በቅርቡ የልጅ አባት ለመሆን የሚጠብቀው ታዲዮስ ጌታቸው እንዲ ሲል አስተያየቱን አክሎልናል” በዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫ የተከላካይና የበረኛ ሰህተቶች ተስተውለዋል,በረኛ ቡድንን የመምራት ሀላፊነት ቢኖረውም ከዚህ በፊት በተሳተፍንባቸው International ጨዋታዎች ውጤት አግኝተናልም አጥተናልም, በረኛን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ አይቻልም፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እርምጃ መውሰድ ያለበት ነገረር ቢኖር ሁሉም ከለቦች የበረኛ አሰልጣኞች እንዲኖራቸውና በሃገር ውስጥ በረኞች መጠቀም ይኖርባችዋል.” በማለት አሳቡን አንጸባርቇል. የኛም አሳብ ፌዴሬሽኑ የሚነሱ ጠቃሚ አሳቦችን በመጠቀም ግብአት ላይ እንዲያውላቸው ነው::

Latest from Blog

ከነፃነት ዘገዬ የአራት ኪሎው ኦነግ ሸኔ ከቁጥር ጋር እንደተጣላ ዕድሜውን አገባደደ፡፡ ኦነግ/ኦህዲድ ዛሬም ሆነ ዱሮ፣ በቤተ መንግሥትም ይሁን በጫካ ቁጥር ላይ ያለው አቋም ምን ጊዜም ያስደንቀኛል፡፡ ደግሞም እየባሰባቸው እንጂ ሲቀንሱ አይታዩም፡፡ ጥቂት

80 ቢሊዮን ብር ስንት ብር ነው?

በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን ጥልቅ መጽሐፍ ሽፋን ላይ ሕዝብ ልቡናውን፣ ዓይኑን፣ ጀሮውንና

ሰው ሆይ!

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ ዐዋጅ ነጻ ባወጣቸው ነበር፡፡ ይሁንና በምናውቀውም በማናውቀውም በምንገምተውም

ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ

የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው በዋለበት እንዳያድር፣ ባደረበት እንዳይውል ተወልዶ ያደገበት ቀዬ ድረስ

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ!

January 14, 2025
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

Go toTop