በስደት ላይ የሚገኘው ሲኖዶስ በአ.አ እየተካሄደ የሚደረገውን ሕገ-ወጥ የፓትሪያርክ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ አወጣ

(ዘ-ሐበሻ) በስደት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለውን ሕገወጥ የፓትርያርክ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ አወጣ። ሲኖዶሱ በመግለጫው ስድስት ነጥቦችን አስቀምጧል። ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ተጨማሪ ያንብቡ:  ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቼክ ሪፐብሊክ በተደረገ የማራቶን ውድድር ድል ቀናቸው
Share