September 4, 2016
1 min read

ሰበር ዜና: በሰሜን ጎንደር ከ450 በላይ ወታደሮች ያለው ሁለት ሻምበል ጦር ከነሙሉ ትጥቁ ህዝባዊ ትግሉን ተቀላቀለ

450


ኢሳት ሰበር ዜና በሰሜን ጎንደር ሁለት ሻምበል ጦር ከነሙሉ ትጥቁ ህዝባዊ ትግሉን ተቀላቀለ። ለኢሳት በደረሰ መረጃ ለጊዜው ቦታው ያልተጠቀሰው የሰራዊቱ ሁለት ሻምበል ጦር ዛሬ የህዝቡን ትግል ለመቀላቀል በመወሰን ስርዓቱን ለመታገል ተዘጋጅቷል። 450 ወታደሮች የሚገኙበት ጦር ለመከላከያ ሰራዊቱም ጥሪ አደርጓል።

4 Comments

  1. Eprdf WOYANE said they evaluated themselves WOYANES actions for the last 15 years ,they said if we evaluate TPLF’s actions for the last 25 years none of us will stay holding the position we hold now since all TPLF did was crime against humanity between 1991-2001

    The Hailemariam administration with WOYANE in 08/2016 said “EPLF(SHABIYA) misled Meles Zneawi plus all of the rest of TPLF between the years 1991-2001”. The evaluators said “Woyane was misled just same as currently Protestors with The toxic diaspora are misled by those countries that don’t want Ethiopia to use it’s natural resources “. Hailemariam personally said”He has evidence that the most vocal opponent of TPLF/EPRDF propagandists diasporas get paid by millions each month by countries that don’t want Ethiopia to use it’s natural resources “meaning the diasporas that invested in GERD dam might loose their investement by those diasporas that get paid by the enemy countries vocal actions. In diaspora you wonder why you might not get your savings back from GERD the answer is those activists in diaspora according to Hailemariam desalegn so WOYANE is not responsible if you loose your BOND investment on GERD

    access to internet and coverage of internet in Ethiopia has been limited Social Media use only in the capital and regional cities. Low internet penetration rate (about 2% in 2015) raises doubts about the contribution Social Media for the Ethiopian revolution. In an effort to discourage the insurgency movement, EPRDF has been disrupting the little Social Media space. Inadvertently, Social Media disruption encourages people to relay on personal network that is critical to build thrust among participants, and the strong sense of camaraderie enhances voluntarism. This eventually pressurizes TPLF/EPRDF to open up Social Media on an on-and-off fashion, during which time revolutionary forces could use well-planned and targeted messages..

  2. እኔ ይሄን ዜና ከሰማሁኝ በሁዋላ ኢትዮጵያ ወደማውቀው የቀድሞ መንግስት መኮንን ጋር ደወልኩኝ ይሄን በሰማሁት ዜና መሰረትጥያቄ አቀረብኩለት እና ከሰጠኝ መልስ በመነሳት የአንድ ሻምበል ጦር በቀድሞው ሰራዊት ወደ መቶ ህያ ወታደሮች አሉት እናም በኢሳት ቲቪ የተላለፈው መረጃ ደግሞ ብዛታቸው አራት መቶ ሃምሳ ገደማ ነው እናም በእዛ መሰረት የከዳው እና ወደ ህዝብ የተደባለቀ የተባለው ሰራዊት ከሁለት ሻምበል ይበልጣል ወይም አንድ ሻለቃ ጦር ነው የከዳው አንድ ሻለቃ ደግሞ አራት ሻምበል ጦሮች አሉት፥ በወያኔ ጊዜ ያለው የወታደር አወቃቀር ተመሳሳይ ነው የሚመስለኝ ወይም ደግሞ የምታውቁ በወያኔ አንድ ሻምበል ጦር ምን ያህል ወታደሮች አሉት ይሄንን ንገሩን እና መረጃችሁን አስተካክሉት ያለበለዚያ የመረጃው እውነትነት ያጠራጥራል፣

Comments are closed.

descartes1
Previous Story

“የዘርአ ያዕቆብ (ወርቄ) እና የሬኔ ዴካርት ፍልስፍና” (ፈንታሁን ጥሩነህ)

Next Story

በጎንደር፣ በባህርዳር ፤ በደብረ ማርቆስ እና ተጋድሎው እየተስፋፋባቸው ባሉ አካበቢዎች ያሉ ነጋዴዎች ግብር አንከፍል አሉ

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop