የድምጻዊት አበበች ደራራ መታሰቢያ ፕሮግራም በእስራኤል የኢትዮጵያ ቲቪ ቀረበ June 17, 2013 ኪነ ጥበብ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email (ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ከዚህ ዓለም ያለፈችው ድምጻዊት አበበች ደራራን በማስመልከት በእስራኤል የኢትዮጵያ ቲቪ የመታሰቢያ ፕሮግራም አዘጋጀ። በዚህ የመታሰቢያ የቲቪ ፕሮግራም ላይ የተለያዩ በ እስራኤል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ስለአበበች የሚሰማቸውንና ያሳለፏቸውን መልካም ጊዜያትና የድምጻዊቷን ሥራዎች ዳስዋል። ዘ-ሐበሻ ይህን ፕሮግራም ለአንባቢዎቿ ታካፍላለች። ቪድዮው የሚከተለው ነው፦ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story የቤቲ እናት “ልጄ በፍጹም ይህን ድርጊት አልፈጸመችም፤ አትፈጽምም” አሉ Next Story Sport: የኢትዮጵያን ደስታ የፊፋ ዜና አቀዘቀዘው