መደመጥ ያለበት የአንድነት አመራር አቶ ግርማ ሰይፉ በፓርላማ

መደመጥ ያለበት የአንድነት አመራር አቶ ግርማ ሰይፉ በፓርላማ

ተጨማሪ ያንብቡ:  የእሳቱ ላንቃው የወልድያ ፋኖ ደረመሰው | ፋኖ ዘመነ ካሴ vs አቡነ ኤርሚያስ | ጋይንት

2 Comments

  1. አይ! ተዉ…ተዉ..አቶ ግርማ ወያኔ ሆን ብሎ በአገሪቱ ላይ እየፈፀመ ያለዉን በደልና ግፍ ሳያዉቅ ቀርቶ ነዉ ወይስ በማለቃቀስ ለማን መንገርህ ይሆን? አቦ ወለበል! የወያኔ ተፈጥሮዉ ተመክሮ አያስተካክለዉም ብጥብጥ አታበሳጨን እዛ ተቀምጠህ (ጠብም እንደፍቅር) ነዉ ሲባል አታዉቅም ቁስላችንን እያነሳህ አትቀላምድ ! ቱ..ቱ. ወየሁ ግንቦት ሰባት ቶሎ ፈጠን… ወየሁ.. ዘራፍ.. እሕ !!

  2. አቶ ግርማ ለማን እንደምታወራ ግራ ገብቶኛል እነዚህ እኮ አገር ለማጥፋት የመጡ ከሃዲ አረመኔዎች ናቸው:: በሚቀጥለው ምርጫ አንተንም አልተመርጥክም ብለው እንደሚያባርሩህ እወቅ ሳትፈራ እቅጭዋን በመናገርህ በጣም ትደነቃለህ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን

Comments are closed.

Share