June 28, 2011
2 mins read

Ethiopian Coffee FC clinches first Ethiopian Premier League title

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የመጀመሪያውን የፕሪምየርሊግ ዋንጫውን አንስቷል። ብዙዎች ለዓመታት በጊዮርጊስ አሸናፊነት በሞኖፖል የተያዘው የፕሪምየርሊጉ ሻምፒዮና ወደ ቡና ገበያ መሄዱን እንደ ድምቀት ያዩት ጉዳይ ሆኗል። የሆነው ሆኖ ግን የኢትዮጵያን ፉት ቦል ፌዴሬሽን የታዘብነው አንድ ጉዳይ አለ። በተለያዩ ሃገራት የመጨረሻ ጨዋታዎች በአንድ ቀንና በተመሳሳይ ሰዓት ነው የሚደረጉት። ዋንጫውን ያገኛሉ ተብለው ሲፎካከሩ የነበሩት ጊዮርጊስ እና ቡና ግን በተለያየ ቀናት መጫወታቸው ከስነልቦና ተጽእኖ ሌላ ተጫዋቾች አላስፈላጊ ተጽዕኖ ውስጥ ሊወድቁ ይችላሉ። ለምሳሌ ጊዮርጊስ 3ለ0 ቅዳሜ እለት አሸንፎ እሁድ እለት የቡናን ውጤት ይጠብቅ ነበር። እሁድ ቡና ቢሸነፍ ኖሮና ጊዮርጊስ ሻምፒዮን ቢሆን መቼ ነበር ሽልማቱን የሚቀበለው? እስኪ የናንተንም ትዝብት አካፍሉን።
(Ethiosports) Ethiopian Coffee FC clinched its first Ethiopian Premier League title in 13 years after defeating Mugher Cement 2-0 here today.

Menyahel Teshome (5′) and Medhane Tadesse (46′) scored the goals.

Ethiopian Coffee FC, which was founded 28 years ago, clinched the title with 61 points, followed by St. George (60 points) and Dedebit FC (58 points).

Although Coffee dominated and could have scored more goals in the first half, the two teams went into the dressing room with Mugher trailing 1-0.

Coffee created many chances but the players were caught offside on many occasions as they were too eager to score.

Mugher Cement did not pose any threat to Ethiopian Coffee and it was Medhane Tadesse who sealed his team’s victory when he scored the second goal just 30 seconds into the start of the second half.

Dedebit vs Defence

Earlier in the day, Dedebit FC beat Defence Force 5-2 with Getaneh Kebede scoring a couple, and thus bringing his season’s tally to 20 goals, the same as Adane Girma of St. George.

Week 30 Fixtures

Monday: June 27

Sebeta: Sebeta City vs Harar Brewery 2-0

Adigrat: Trans Ethiopia vs Sidama Coffee 1-0

Dire Dawa: Dire Dawa City vs EEPCO 1-1

Adama : Adama City vs Hawassa City N/A

Addis Ababa (Abebe Bikila Stadium): Lideta Nyala vs Banks 2-6

Addis Ababa: Ethiopian Coffee vs Mugher Cement 2-0

Addis Ababa: Dedebit FC vs Defence Force 5-2

Saturday: June 25

Addis Ababa: St. George vs Fincha Sugar 3-0

Latest from Blog

ከነፃነት ዘገዬ የአራት ኪሎው ኦነግ ሸኔ ከቁጥር ጋር እንደተጣላ ዕድሜውን አገባደደ፡፡ ኦነግ/ኦህዲድ ዛሬም ሆነ ዱሮ፣ በቤተ መንግሥትም ይሁን በጫካ ቁጥር ላይ ያለው አቋም ምን ጊዜም ያስደንቀኛል፡፡ ደግሞም እየባሰባቸው እንጂ ሲቀንሱ አይታዩም፡፡ ጥቂት

80 ቢሊዮን ብር ስንት ብር ነው?

በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን ጥልቅ መጽሐፍ ሽፋን ላይ ሕዝብ ልቡናውን፣ ዓይኑን፣ ጀሮውንና

ሰው ሆይ!

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ ዐዋጅ ነጻ ባወጣቸው ነበር፡፡ ይሁንና በምናውቀውም በማናውቀውም በምንገምተውም

ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ

የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው በዋለበት እንዳያድር፣ ባደረበት እንዳይውል ተወልዶ ያደገበት ቀዬ ድረስ

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ!

January 14, 2025
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

Go toTop