August 14, 2023
24 mins read

ዐማራ ሕዝብ  ድርጅት  (ዐሕድ) ጋዜጣዊ መግለጫዎች

ዐማራ ሕዝብ  ድርጅት  (ዐሕድ)

AMHARA PEOPLE’S ORGANIZATION (APO)

 

ባለፈዉ ሳምንት ዐሕድ ያደረገው ጥሪ ክንዉን ሁሉም ተፈጽሟል። ጀግናዉ ፋኖ እስረኞችን ነጻ አድርጏል። ያማራ ሕዝብ መኖሪያ ከተሞችንና ወረዳዎችን ከባንዳዉ ያማራ ብልጽግና ተብዬዉና አብን ሽኮኮ አፅድቶውል። ደቡብ ጎንደር፣ በአብዛኛዉ ጎጃም፣ በሸዋ መራቤቴ መንዝ ና ይፋት፣ በዐማራ ሳይንት፣ ወዘተረፈ ሕዝብ የራሱን አስተዳደር መሥርቷል። ሆኖም ግን አሁንም ያማራዉ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) ሠራዊት በምድራችን ሰሜን በጌምድር (ጎንደር ክፍለ ሃገር)፣ በመላዉ ጎጃም፣ ሸዋና ወሎ ሁሉ የኦነግ/ኦሕዴድ ጋላ መጤ ወራሪን እየተፋለመ ይገኛል። በሁሉም ግንባር እጅግ በጣም በአስገራሚ ሁኔታ ድባቅ መቶታል፣ እየመታዉም ነዉ። ማርኮም ወራሪዉን እንደ ከብት ነዳው። የትግላችን ብቸኛዉ መዳረሻ በአቅድነዉ መሠረት ተከናዉኖ የመጀመሪያዉ ዕርከን በላቀ ሁኔታ ተሳክቷል። የፋሽስት ጣሊያን ሹምባሽ ባንዳ ዉላጅ ወያኔ ትግሬ ትሕነግ ና ያረመኔ ወራሪ መጤ ጋላ ኦነግ ተብዬዉ ያማራ ንጽሐን ገበሬዎችን፣ ሕፃናትን፣ ሴት ወንድ አዛዉንቶችን ጨፍጫፊ ፍጹም አራዊት የነጨራቅ አቢይ አሕመድ አሊ ቅምጥ ምስለኔ ብአዴን ብልጽግና ተብዬዉን ሶሎግ ዉሻ ዣርት የበላዉ ዱባ ሆኗል። ቅጥረኛዉ ይልቃል ከፍያለ ና ግብረ አበሮቹ ሁሉም ከባሕር ዳር ከተማ ተወግደዉ ወደ ጋላ ጌቶቻቸዉ አዲስ አበባ ሄደዉ ተወሽቀዋል። በሌላ በኩል ወደል አጋሰሱ የጋማ ከብት ደመቀ መኮንን ከጥሙጋ ከሚሴ ጋላ ሰላቢና ጡት ቆራጭ አረመኔ ዘመዶቹ እነ ለገሠ ቱሊ ጋራ ደርሶ ዐማራ ነኝ ብሎ የሁልጊዜም ጸረ ዐማራ ቅጥር ድርጅቱን ብአዴን/ብልጽግናን ለማትረፍ ላይ ታች ሲያዳክር ታይቷል፣ ተሰምቷል።

የኦነግ/ኦሕዴድ ተረኛዉ ጋላ ያማራዉን ሕዝብ ሰጥ ለጥ አድርጌ እገዛለሁ፣ እጨፈጭፋለሁ፣ ለሽህ ዘመናት እገዛለሁ፣ በኢትዮጵያ መቃብር ላይም ታላቁዋን ኦሮሚያ የገዳ ሪፑብሊክ እመሠርታለሁ ባይ ቅዠታም፣ ያማራን አገር ሰሜን በጌምደር ወልቃይት፣ ጠገዴ ጠለምት ና ወሎ ራያን ለወያኔ ትግሬ ተሰፋፊ መልሶ እንዲያስረክብ በታዘዘዉ መሠረት  ተስማምቶዋል። ይህንም ለማስፈጸም ነዉ በቅድሚያ ያማራ ልዩ ኃይል የስበተነዉ፣ ፋኖን ትጥቅ አንስፈታለን ተብሎ የኦነግ/ኦሕዴዽ ጋላ ጎሣ ልዩ ኃይልን የመከላከያ ደንብ ልብስ አልብሶ ያማራዉን ክፍለ ሀገራት ከአራት ወራት በፊት የወረረዉ። የነ አቢይ አሕመድ አሊ ኦነግ/ኦሕዴድ ሠራዊት ገዳማትን ያፈረሰዉና የዘረፈዉ፣ መነኮሳትን በጥንታዊዉ ደብረ ኤልያስ በገፍ  የጨፈጨፈዉ።

ታዲያ! ያቢይ አሕመድ አሊ ኦነግ/ኦሕዴድ ወራሪ ሠራዊት ያማራ ፋኖን በአሥር ቀናት ዉስጥ ትጥቅ አይደለም ሱሪም አስፍታለሁ ብሎ ቡራ ከረዩ ሲል እረ ታገስ ቢባል ባለመስማቱ ይኸዉ በስድስት ቀናት ዉጊያ ጀንበር ስትወጣ እንደሚረግፍ ጤዛ ደብዛዉ ጠፍቶ፣ ስንቅና ትጥቁን ለፋኖ አስረክቦ፣ ዕድለኛዉ ሲማረክ ሌላዉም ወደ ሲኦል ተሽኝቶዋል።

መላዉ ያማራ ሕዝብ ከፋኖው የታጠቀና የተደራጅ ኃይሉ ጋራ በመሆን የዘወትር ፀረ ዐማራ ሕዝብ ምልምል ቅጥረኛ ምስለኔና ተላላኪዉ፣ ዐማራዉን በዘሩ ለይተዉ በመተከል፣ በወለጋ፣ በአሩሲ፣ በባሌ፣ በሸዋ፣ በጅማ ወዘተረፈ ላስጨፈጨፉትና ላፈናቀሉት ለነ ሽመልስ አብዲስ ወዘተ. ወርቀ ዘቦ ጥንግ ካባ ሸላሚ አሳማዉ የኅዳር አጋሰስ ብአዴንን (ያማራ ብፅግና ተብዬ) ዱቄት ብናኝ አድርጎ ከባሕር ወደ አዲስ በትኖታል። በቀጠዩ ርምጃችን ደግሞ በሸዋ አዲስ አበባ የሚገኙትን ብአዴንና ቀጣሪያቸዉን ያማራ ሕዝብ ጠላቶች አረመኔ ኦነጋዉያንና አጋሚዶ ወያኔ ትግሬዎችንና ማንኘዉም ተለጠፊ ከሸዋ ምድር እናጸዳለን። እነዚህ አረመኔዎች እስከዛሬ ላፈሰሱት የንጹሐን ዐማሮች፤ ጉራጌዎች፣ ጋሞዎች፣ አኝዋኮች፣ ጌዲኦዎች፣ አፋሮች፣ ሐመሮች፣ ወዘተረፈ ዋጋቸዉን ያገኛሉ።

በክቡር እምክቡራን ዉድ አዛዉንት ሻለቃ ዳዊት (የዐሕግ ግብረ ኃይል መሪ) ያማራዊቷ ልጅ ላይ ምደረ ጸረ ዐማራ ሁሉ ከየጉሮኖዉ ወጥቶ የተለመደና ሥዉር ያማራ ሕዝብ ጥላቻቸዉን ሲያቀረሽ በግልፅ ታይቷል። ፈጽሞ እያስግርመንም፣ ያማራ ሕዝብን ጥላቻ ሴራን በጥልቅ ስለተገንዘብን። ስለሆነም ያማራ ጠላቶች ሁሉ ወግዱ!

ፃኡ እምኩሉ ፀረ ዐምሐራዉያን በዉስጠ ሃገር ኢትዮጵያ ወእም ኩሉ ዓለም።

ቀጣዮ የትግላችን ዓላማና ግቦች በዝርዝር እነዚህ ናቸዉ።

፩ኛ/ያማራን ሕዝብ መብትና ነፃነት በሁሉም ስፍራና ጊዜ ማስከበርና ማረጋገጥ፣ እስከ ዛሬ ለፈሰሰዉ የንጸሕ ዐማሮች ደም መበቀል ግዴታ ነዉ።

፪ኛ/ያማራ ሕዝብ ከአዉሮፓ ፀረ-ጥቁር ቅኝገዥዎችና ዘረኞች ጋራ ተዋግቶ ለመላዉ ጥቁር፣ ቀይ ዳማና ብጪያ ዘርያ ሕዝብ ሁሉ አራያ ስለሆነ ይላማ መደረጉ የተረጋገጠ ነዉ። ሰለሆነም አገር በቀል ቅጥረኞች ተመልምለዉና ተደራጅተዉ ባማራዉ ላይ እንዲዘምቱ ያልተደረገላቸዉ ድጋፍና ትብብር የለም።

ዐማራዉ ከነዚህ ቅጥረኞች ጋራ ከእንግዲህ ወዲህ በዉሸት ኢትዮጵያዊነት፣ ወንድማማችነት፣ ተዋልደናል ትጋብተናል፣ አብረን ኖረናል ማጭበርበሪና ማሳሳቻ ትርክት ፈጽሞ አይዘናጋም። ዐማራዉ ሕዝብ የወል ሕልዉናዉን ለመረጋገጥ፣ የተፈጥሮ ሃብቱን ነጻነቱ ለማስከብር በአንድነት ቆሞ ይታገላል። በራሱ ክንድና ሕብረት ጠላቾቹን ድል ይነሳል ። አንዳንድ አስመሳይ ኢትዮጵያዊ ነን ባይ ልሂቃን፣ ከዛሬ ሠላሣ ሁለት ዓመታት ጀምሮ ሁሉም ጸረ ዐማሮች ተባብረዉ በዘረጉት የባንቱስታን አፓርታይድ መንግሥታዊ መዋቅርና ትርክት መሠረት ያማራ ሕዝብ ዕልቂትና ፍጅት ከሐረርጌ በደኖ፣ ወተር፣፣ ገለምሶ፤ ከአሩሲ አርባጉጉ ወዘተረፈ ከ1983ዓ.ም ሰኔ ወር ጀምሮ ሲፈጽሙና እያስፈጸሙ የነበሩትና ያሉት፣ ዐማራዉን ሕዝብ “ጨቁዋኝ ብሔር” በሚል ፍረጃ አግልለዉ፣ የባንቱስታን አፓርታይድ ክልል የጎሣ እሥር ቤት ባማራዉ ኪሣራ አዋቅረዉ ሲምነሽነሹ፣ ያማራ ጥላቻቸዉን ነፍጠኛ፣ ትምክክህተኛ፣ ቅኝ ገዥ፣ የብሔር ብሔረስቦች ተብዬዎች ዋና ጠላት አድረገዉ ሲያናፍሱ፣ ከአዳሉ ግራኝ አሕመድ የቱርክና አረብ ቅጥረኛ ወረራ መልስ አገራችንን ከደቡብ ሱማሌ ጁባ ወንዝ ሸለቆ ቤናዲር መኖሪያዉ ዘላኑ የጋላ ጎሣ በባሌ ክፍለ ሀገር ተከታታይ ወረራዉን በሉባ የደፈጣ ዉጊያ ስልት በየስምንት ዓመታት በማድረግ በኢትዮጵያ ምድር መጤ ወራሪ ሰፋሪ መሆኑን ሸፍጠዉ፣ ወታደራዊ ደርግ ባዋጅ ‘ኦሮሞ”ብሎ ያወጣላቸዉን፣ የጀርመን ፕሮቴስታንት ሚሲዮን ዮሐን ክራፍ ከጎንደርና ትግሬ አድዋ ሲባረር በታጁራ በኩል ሸዋ ግብቶ ለሦስት ዓመታት ያህል ቆይቶ ስለ ልዩ ልዩ አረመኔ የጋላ ጎሣዎች መረጃ ሰብስቦ ከተመለሰ በሁዋላ ጋሎች የወል መጠሪያ ስለሌላቸዉ “ኦርማኒያ” ተብለዉ እንዲጠሩ ሃሳብ አቅርቧል። ክራፍና ሌሎቹም ተክታዮቹ የኦነጋዉያን ፀረ ዐማራ ፣ ፀረ ኢትዮጵያ አቃቢዎች ናቸዉ።

ሰሞኑን “ዐማራ ክልል” በሚሉት አሸንጉውሊታቸዉ ብአዴን ፍርክስክሱ ሲወጣ፣ መላዉ ያማራ ሕዝብ በቃኝ ብሎ ሲነሳ የነ አቢይ አሕመድ ኦሮሙማ ፋሽስታዊ የባንቱታን አፓርታይድ ክልል ምስለኔዎች ዕጣቸዉ ዱብ አለ። አቢይ አሕመድ ባዘዛቸዉ መሠረት የሁሉም ክልል ምስለኔዎች ፋኖንና ያማራ ሕዝብን ኮንነዉ በተመሳሳይና ባንድ ድምፅ እነ ሽመልስ አብዲሳ መግለጫ ማዉጣታቸዉን አይተናል። ከዝንብ ማር እንደማይገኝ ካስጨፍጫፊና አፍናቃይ፣ ባማራ ሕዝብ ጥላቻ ቀዉሰዉ እንደ እብድ ዉሻ ከሚቅነዘነዙት ምን ይጠበቃል? ዉሻ በበላበት ይጮኻል እንዲሉ ክልሎችና ምስለኔዎች ለጭራቅ አቢይ አሕመድ ሽር ጉድ ቢሉ አያስገርምም።

ይልቅስ የኢትዮጵያዊነት ጨንበልን ያጠለቁት፣ ዐማራዉ ተለይቶ ሲጨፈጨፍ ሲፈናቀል ዝም ብለዉ ጸሐይ ሲሞቁና አስረሽ ምችዉ ሲሉ የነበሩትና ይልቁንም ሆዳም አፋሽ አጎንባሽ የኦነጋዉን ሎሌ ዐማራ ተብዬዎች ሁሉ ዛሬ ከተወሸቁበት ብቅ ብለዉ ሲቀላምዱ « ዐማራዉ ብቻዉን ሳይሆን ሌሎች ብሔር ብሔረስቦችን ይዞ ነው መታገል ያለበት» እያሉ ያሽቃብጣሉ። ይህስ የተበላ ዕቁብ ነዉ። ዘወር በሉ!

ያማራዉ ሕዝብ ሐቀኛዉ አጋርና ወንድም ሕዝብ እነማን እንደሆኑ በግልጽ ታየ፣ ተረጋገጠ።

ዐሕድ እጅግ በጣም ከፍተኛ ክብርና ምስጋና ለጉራጌ፣ ለከምባታ፣ ሃድያ፣ ለሲዳማ ለወላይታ፣ ለጋሞ፣ ለአኝዋክ፣ ላማሮ፣ ለየም፣ ለከፊቾ፣ ለጌዲኦ፣ ለጉጂ ወዘተረፈ ያቀርባል።

 

ሰሞኑን በአዛዉንቱ ክቡር ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዎርጊስ የዐሕግ የዉጪ አገር ግብረ ኃይል አስተባባሪ መሪ ላይ የተለመደዉ ያረጀና ያፈጀዉን ያማራ ጥላቻ ዘመቻ በምድር ላይ ያለዉን የባንቱስታን አፓርታይድ ኢትዮጵያዊነት፣ የጋላ፣ ትግሬና ተለጣፊዎቻቸዉ ባማራዉ ሕዝብ ኪሣራና እልቂት ለማቆየት የሚደረግ ከንቱ ሙከራ ነዉ። አክትሟል፣ አይሳካም። ዐማራዉ ሕዝብ መብትና ነጻነቱን፣ የተፈጥሮ ሃብቱንና አገሩን በራሱ ክንድ ያረጋግጣል። ጠላቶችን ሁሉ በየትኛዉ ጊዜና ስፍራ ድባቅ ይመታል። በአረመኔ ጋሎችና በአራዊት ትግሬ ቅጥረኛ ባንዳዎች የፈሰሰዉን ያማራ ሕዝብ ደም በሁሉም ጊዜና ስፍራ እንበቀላለን። ለዚህም ብቃትና ችሎታ አለን። በወልቃይት ማይካድራ፣ ሑመራ፣ በጠለምት፣ በጠገዴ፤ በስሜን ጎንደር፣ በመተከል ጎጃም፣ በወለጋ፣ በሽዋ፣ በአሩሲ፣ በሐረርጌ፣ በባሌ፣ በጅማ ወዘተረፈ የተጨፈጨፉት ዐማሮች ፈጽሞ አይረሱም! ሰላም ላእሌሆሙ እምኩሉ ሰማዕታት ዘአምሃራዉያን!

፫ኛ/ምን ይደረጋል?

ሀ/የኦነግ/ኦሕዴድ ፣ ወያኔ ትግሬ ትሕነግና ተለጣፊዎች ሕገ መንግሥት ተብዬው የባንቱስታን አፓርታይድ ሕገ አራዊት ተሰርዟል። በአራቱም ያማራ ክፍለ ሀገራት ከዚህ ወር ነሐሴ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ወድቅ ነዉ። ያማራ” ክልል” የሚባል የትሕነግና ኦነግ ሠራሽ የጎሣ እሥር ቤት የተመሠረተዉ በተለይም ያማራዉን ሕዝብ አራት ክፍለ ሀገራት ማለትም የጎጃም፣ የሰሜን በጌምድር፣ የሸዋና ወሎን (ቤተ ዐማራ) አዉራጃዎችን ለም መሬቶች ኦነግ ጋሎችና ወያኔ ትግሬዎች ለራሳቸዉ ዘርፈዉ ነው። ስለሆነም መላዉ ጎጃም ክፍለ ሀገር (ጎጃም) ከአባይ እስከ አባይ እንደ ጥንቱ ሥር መሠረቱ ስባት አዉራጃዎች አሉት። እነዚህም ባሕር ዳር፣ ሞጣ፣ ብቸና፣ ደበረ ማርቆስ መቻከል፣ ቆላ ደጋ ዳሞት አገዉ ምድርና መተከል ናቸዉ በዚሁ መሥረት ብቻ ይጠራል፣ አስተዳደራዊ መዋቅር ይዘረጋል ። በሰሜን በጌምደርም ጥንት የነበሩት ሰባት አዉራጃዎች፣ በሸዋ ያነበሩት አስራሁለት አዉራዎጃች  እንዲሁም በወሎ የነበሩት ሁሉም አዉራዎጃች ተመልሰዉ ይዋቀራሉ። ወልቃይት ጠገዸ ጠለምት የወገራ አዉራጃ ስሜን በጌምደር አካል ሲሆን ራያም ከወሎ ክፍለ ሀገር አዉራጃዎች አንዱ ነዉ።

ይልቁንም የወያኔ ትግሬና ብአዴን ፈረንጅኛ “ዞን” ብሎ አጠራር በሁሉም ያማራ ክፍለ ሀገራት ወድቅ መሆኑ ታዉጇል። ከዚህም ሌላ የአፍሪቃ ቅኝገዥዎች የእንግሊዞች ታማኝ ዉሻ በጣም ወራዳዉ ትግሬ ለገሠ ዜናዊ ያስገባዉ የፖሊስ ሹመት፣ አጠራር ፣ እድገትና እርከን የኛን ያማራ ነፃ ሕዝብ ባሕልና ሥርዓት ለማዉደም የታቀደ ሴራ ስለሆነ ተወግዷል። የኛ ከዘመነ ፈርኦን ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሥርዓተ መንግሥታዊ የአስተዳደር መዋቅር አጥቢያ-ምክትል ወረዳ-ወረዳ-አዉራጃ-ጠቅላይ ግዛት (ክፍለ ሀገር) ነዉ።

ስለሆነም ያማራ ሕዝብ በሚኖርበት ቀበሌ በነፃነትና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ሥርዓት አስተዳዳሪዎቹን መርጦ ለአምስት ዓመታት ብቻ ዘመነ ሥልጣን ይሰይማል።

ለ/ኅዐኢመ

ያማራ ሕዝብ አራት ክፍለ ሀገራት ኅብረ ዐማራ ዘኢትዮጵያ መንግሥት (ኅዐኢመ) ይመሠርታል። መዲናዉም አዲስ አበባ የሸዋ መናገሻ ጥንታዊት በረራ ናት። በመጤ ወራሪ ሰፋሪ ኦነጋዉያን እነ አቢይ አሕመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ አዳነቻ አቤቤ ወዘተረፈ ጋለ ግሪሳ የተፈናቀላችሁ፣ የተዘረፋችሁ የጋሞ፣ የወላይታ፣ ያማራ፣ የጉራጌ፣ የከምባታና ሃድያ ወዘተረፈ ነባር ማኅበረሰብ ሁላችሁም በምደረ ሽዋ ወደ ቤት ንብረታችሁና ይዞታችሁ ትመለሱ ዘንድ ዐሕድ በአጽኖት ይታገላል። አዲስ አበባ በምድረ ሸዋ መናገሻ (እንደግብጣን) የኛ ዐማራ፣ ጉራጌ፣ ከምባታ፣ ሃድያ፣ ጋፋት ብቻ የነበረችዉ፤ አሁንም ትሆናለች። የቅርቡ መጤ ወራሪ ጋላ እንበለ እፍረት ዛሬ በነአቢይ አሕመድ ኦነግ/ኦሕዴድ ጋላ ወራሪ መጤ አረመኔ ጨፍጫፊ ጥርቅም የሚዘወረው፣ ጸረ-ዐማራ፣ ጸረ-ኢትዮጵያ ቅጥረኛ ጉጀሌ አሁን ነባሩን የሸዋ ዐማራ፥ ጉራጌ፣ ከምባታና ሃድያ እንዲሁም የደቡብና ምዕራብ ጥንታዊት ኢትዮጵያዉን የጋሞ፣ የወላይታ (ወላሞ) ፣ የአኝዋክ ጋምቤላ፣ የእናሪያ የከፋ፣ የየም፣ የጎንጋ ቢዛሞ፣ ዳሞት፣ የጋፋት ወዘተረፈ ትዉልድ ዘርያዎች ሁሉ በዘርና ቁዋንቁዋ ተለይተዉ ከመዲናቸዉ ከአዲስ አበባና ዙሪያ ከተሞች ማለትም ከሽዋ መናገሻ አዉራጃ ከተሞች ሰንዳፋ፣ ሱሉልታ፣ ሰበታ ወዘተረፈ. በከፍተኛ ደረጃ ጋላ ያልሆኑትን ለይተዉ ኦነጋዉያን አፈናቅለዋል። ሃብት ንብረታቸዉን ዘርፈዋል።

፬ኛ/ ፋኖ መተክል አውራጃዉን በሙሉ በፍጥነት መቆጣጠር አለበት። በሸዋ መራቤቴ ደራም ከጎጃም ብቸና ሸበል በረንታ እንዲሁም ከመራቤቴ ፋኖ ጋራ በተቀናጀ ስልት ደራ ጉንደ መስቅል ከኦነግ/ኦሕዴድ ወራሪ መጽዳትና የደራ ዐማራ ሕዝብ መብትና ነጻነት ይርጋገጥ።

፭ኛ/ የጎጃም ፋኖ ክፍለ ጦር አባይን ተሻግሮ ከሸዋ ባካባቢዉ ከሚገኙት ጋራ በመቀናጀት ሰላሌ ፍቼ፣ ጎኅ ጽዮን፣ ፍልቅልቅ፣ ዋሻ ሚካኤል፣ ግራር፣ ዳግም ወዘተረፈን በመያዝ ጎጃም- አዲስ አበባ መስመርን ከኦነግ/ኦሕዴድ አጋች ዘራፊና ገዳይ ማጽዳት

፮ኛ/የምሥራቅ ሸዋ ፋኖ ከአዋሸ-ፈንታሌ-ወለንጭቴ-ናዝሬት-ደበረ ዘይት ድኮም ጅቡቲ አዲስ አበባ ያለዉን መስመር በመያዝ ያቢይ ኦነግ/ኦሕዴድ ሠራዊትን ማጥቃት፣

፯ኛ/ኦነጋዉያን እነ አቢይ አሕመድ፣ ብርሃኑ ጁላ፣ ሽመልስ አብዲሳ አዳነች አቤቤ ወዘተረፈ ባማራ አውራጃዎች በእብሪት የከፈቱብንን ጦርነት ኦሮሚያ እሚሉት ቀበሌና ወረዳ አስገብተን ይለይልናል። እነዚህን ከሸዋ አዲስ አበባ እንመንጥራቸዋልን። ባማራዉ በጉራጌው፣ በጋሞው፣ በወላይታው ወዘተረፈ ንጸሐን ኢትዮጵያውያን ለፈጸሙትና እያደረጉ ላሉት ዋጋቸዉን ልንሰጣቸዉ ተዘጋጅተናል።

፰ኛ/ያቢይ አሕመድ አሊ ኦነግ/ኦሕዴድ የጋላ ጎሣ መከላከያ ሠራዊት በጎጃም ፍኖተ ሰላም፣ በቡሬ ንጹሕን ዐማሮች ላይ በሰዉ አልባ ጥያር ወይም አዉሮፕላንና በከባድ ጦር መሣሪያ ድብድባ ፈፅሞ ብዙ ሕፃናት ፣ እናቶች፣ አዛዉንት ተጨፍጭፈዋል። ይህን አረመኔያዊ የሰባዊ መብት ጥሰት ያለም አቀፍ ማኅበረሰብ በአጽኖት ይኮንን ዘንድ እንጠይቃለን።

ፍትሕ ለሁሉም የሕሊና እሥረኞች ለነ ታዲዎስ ታንቱ፣ መስከረም አበራ፣ ገነት አስማማዉ፣ ሲሣይ አዉግቼዉ፣ ቴዎድሮስ አስፋዉ፣ ዳዊ በጋሻዉ…….!

ዘለዓለማዊ ክብር ለፋኖ ሰማእታት!

ድል ለዐሕግ!

ሞት ለኦነግ/ ኦሕዴድ ለኢዜማ፣ ለአብን፣ ለብአዴን፣ ለወያኔ ትግሬ ትሕነግ

 

 

14/08/2023

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ከነፃነት ዘገዬ የአራት ኪሎው ኦነግ ሸኔ ከቁጥር ጋር እንደተጣላ ዕድሜውን አገባደደ፡፡ ኦነግ/ኦህዲድ ዛሬም ሆነ ዱሮ፣ በቤተ መንግሥትም ይሁን በጫካ ቁጥር ላይ ያለው አቋም ምን ጊዜም ያስደንቀኛል፡፡ ደግሞም እየባሰባቸው እንጂ ሲቀንሱ አይታዩም፡፡ ጥቂት

80 ቢሊዮን ብር ስንት ብር ነው?

በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን ጥልቅ መጽሐፍ ሽፋን ላይ ሕዝብ ልቡናውን፣ ዓይኑን፣ ጀሮውንና

ሰው ሆይ!

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ ዐዋጅ ነጻ ባወጣቸው ነበር፡፡ ይሁንና በምናውቀውም በማናውቀውም በምንገምተውም

ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ

የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው በዋለበት እንዳያድር፣ ባደረበት እንዳይውል ተወልዶ ያደገበት ቀዬ ድረስ

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ!

January 14, 2025
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

Go toTop