August 13, 2023
3 mins read

አንድት አጭር መልእክት ለአቶ አብይ አህመድ (እውነቱ ቢሆን)

F3PWLSNXEAAwsWj 1 1 1ታሪክ የለሹ፣ አሻራ የለሹና ወፍዘራሹ አብይ አህመድ፦

የአማራን ታሪካዊና ዘመን ተሻጋሪ በዩኒሴፍ የተመዘገቡ ድንቅየ ስራወቹንና አሻራወቹን ለማውደም ቋምጠሀል ፤ ይህ መቼም ከምቀኝነትና በበታችነት ስሜት ከመጣ በሽታ ከመያዝ ውጭ ሌላ ሊሆን አይችልም፡፤ ወንድ ከሆንክ ፋኖን ከከተሞች ውጭ ገጥሞ ማሽነፍ ነው፡፡

በአለም አቀፍ ህግ ከተማ ውስጥ የከባድ መሳሪያ ዉጊያ ክልክል ነው፡፡ በወንጀል ያስጠይቃል፤ ስለዚህ አብይ፦ ወንዲነቱ ካለህ ፋኖን ራስህ ብርሀኑ ጁላንም ሆነ ሽመልስ አብዲሳን  ይዘህ ተመስገን ጥሩነህና ደመቀ መኮንነን ከፊት ጥይት ማብረጃ አድርገህ ራስህ ግጠመው፡፤ ጀግኖች እንደነበሩት የኢትዮጵያ መሪወች ልክ እንደ አጼ ቴወድሮስና አጼ ዮሀንስ ማለት ነው፡፡ ይህ ወኔን ይጠይቃል፡፡ አንተ ለመግጠም ከፈራህም መንጋህን ልከህ ፋኖን በጦር ሜዳ ግጠመው፡፤

የአማራ የህልዉና ተጋድሎ መዳረሻው አራት ኪሎ ነው፡፤ ሽምግልና፣ ነጣጥሎ ልመና፣ የስልጠና ጋጋታ ..ለአማራው ምኑም አይደለም፡፡ ወይ ነጻነት ወይ ሞት!!!

የአማራ ከብት እረኛ ያቀነቀናትን አንድት ስንኝ ልኬልሀለሁ፡፡

    << እንበለዉና የመጣው ይምጣ

      አርሶም ቂጣ ነው ሸምቶም ቂጣ >>

አቢቹ፦ ቢገባህ ይህች ስንኝ በውስጧ ለመንጋው ኦሮሙማና አንድ ሚሊዮን ወጣችን ገብሮ ኦሮሙማ ጉያ ውስጥ ለተወሸቀው ወያኔ ለሁለታችሁም ትልቅ መልእክትን ይዛለች፤ አማራው ዝም ብሎ ከመሞት ለነጻነቱ እየተዋጋ ቢሞት መምረጡን ነው፡፡ አሁንስ ገባህ?

ይህንን ምርጫውን የሚያስቀይረው አራት ኪሎ መዳረሻውን እውን ሲያደርግ ብቻና ብቻ ነው፡፡ ከቻላችሁት አማራውን ተዋጉት፡፡ ካልቻላችሁትም አትጨናነቁ፡፡ ስልጣን ልቀቁ፡፤ መፍትሄው የስርአት ለውጥ ብቻ ነው፡፡

2 Comments

  1. አብይ አህመድ የትም መድረስ የማይችል ሰው ነው፡፡ እርሱ ግን በቅዠታምነቱ ሲያልም ዉሎ ሲያልም የሚያድረው ታላቅ መሪ እንደሆነና አገሪቱንም በልማት፣ በእድገትና በስልጣኔ እጅግ ከፍ እንዳደረጋት ነው፡፡
    እውነቱን ህዝቡ ያውቀዋል፡፡ እስኪ ይታያችሁ አገሪቱ ከግብጽ ፣ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከናይጀሪያና መሰል በሚሊታሪ ጠንካራ ከሆኑ የአፍሪካ አገሮች በልጣ የአፍሪካ ምጡቅ ሚሊታሪ ያላት አገር አድርጌታለሁ (AFRICAN POWER HOUSE) ሲል አውሬው ቀዳዳው አብይ አህመድ በይፋ የተቀደደው ትናንት ነሀሴ 6 ቀን 2015 ዓም ነው፡፡ አይ ውርደት??
    አፈር ይቅለላቸውና በአገሪቱ ውስጥ እስካሁን ሊነቀል ያልቻለን የዘረኝነት መርዝን ዘርተው ያለፉት መርዘኛው ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ቁጥብም ብስልም ነበሩ፡፤
    አብይና መለስ በፍጹም አይወዳደሩም፡፡ እኔ ለሁለቱ ጽረ ኢትዮጵያ መሪወች ከመቶ ነጥብ ስጥ ብባል ለመለስ ዜናዊ 47% ስሰታቸው ለአብይ አህመድ ከዜሮ በታች 47% ነበር የምሰጠው፡፡ መለስ ዜናዊ በህይወት ቢገኙ ኖሮ አብይን አንድ ቃል ብቻ ነበር የሚናገሩት፡፡<>
    ይህች ቃል መለስዜናዊ ሲቆጡ የሚታወቁባት ቃል ነች፡፡

  2. አብይ አህመድ የትም መድረስ የማይችል ሰው ነው፡፡ እርሱ ግን በቅዠታምነቱ ሲያልም ዉሎ ሲያልም የሚያድረው ታላቅ መሪ እንደሆነና አገሪቱንም በልማት፣ በእድገትና በስልጣኔ እጅግ ከፍ እንዳደረጋት ነው፡፡
    እውነቱን ህዝቡ ያውቀዋል፡፡ እስኪ ይታያችሁ አገሪቱ ከግብጽ ፣ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከናይጀሪያና መሰል በሚሊታሪ ጠንካራ ከሆኑ የአፍሪካ አገሮች በልጣ የአፍሪካ ምጡቅ ሚሊታሪ ያላት አገር አድርጌታለሁ (AFRICAN POWER HOUSE) ሲል አውሬው ቀዳዳው አብይ አህመድ በይፋ የተቀደደው ትናንት ነሀሴ 6 ቀን 2015 ዓም ነው፡፡ አይ ውርደት??
    አፈር ይቅለላቸውና በአገሪቱ ውስጥ እስካሁን ሊነቀል ያልቻለን የዘረኝነት መርዝን ዘርተው ያለፉት መርዘኛው ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ቁጥብም ብስልም ነበሩ፡፤
    አብይና መለስ በፍጹም አይወዳደሩም፡፡ እኔ ለሁለቱ ጽረ ኢትዮጵያ መሪወች ከመቶ ነጥብ ስጥ ብባል ለመለስ ዜናዊ 47% ስሰታቸው ለአብይ አህመድ ከዜሮ በታች 47% ነበር የምሰጠው፡፡ መለስ ዜናዊ በህይወት ቢገኙ ኖሮ አብይን አንድ ቃል ብቻ ነበር የሚናገሩት፡፡ወራዳ !!
    ይህች ቃል መለስዜናዊ ሲቆጡ የሚታወቁባት ቃል ነች፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Oromo Tergnaw 1 1 1
Previous Story

ለኢትዮጵያ መንግሥት “ራሱን እንዲመረምር” የቀረበ አቤቱታ

download 7 1 1
Next Story

የህዝብን ሥሥ ስሜት ተጠቅመው በአቋራጭ ለመቶጀር (ቱጃር ለመሆን) የሚቅበዘበዙ የዚህ ትውልድ አባላት አደብ ግዙ ሊባሉ ይገባል!

Latest from Blog

“መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የሚለው የዲያስፖራ ከንቱ አታካራ! – ክፍል ሁለት

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በአንዳንድ ስብሰባዎችና የሕዝብ መገናኛ መድረኮች የሚታየው የአንዳንድ ዲያስፖራዎች  “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የበከተ ከንቱ አታካራ በልጅነታችን ወላጆቻችን ትምህርት እንዲሆነን ይተርኩልን የነበረውን ከጫጉላ ወጥተው ጎጆ ለመመስረት የታከቱ ሁለት ያልበሰሉ ባልና ሚስትን ታሪክ

መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ እና ወያኔያዊ መሠረቱ

የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። የዛሬን አያድርገውና የትግሬ ልሂቆች “ትግራይ የጦቢያ መሠረት ናት ።  ጦቢያ ያለ ትግራይ፣ ትግራይ ያለ ጦቢያ ሊታሰቡ አይችሉም” በማለት ጦቢያዊ ከኛ ወዲያ ላሳር እያሉ አለቅጥ ይመጻደቁ፣ ይኩራሩ፣ ይታበዩ ነበር። ወያኔ

አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ

ለአመታት በእረስር ላይ የሚገኙት  አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና የዕርስ በዕርስ ግጭት መቀስቀስ ወንጀሎች ጥፋተኛ መባላቸው ታውቋል፡፡ አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት ክሶች በዛሬ ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ

ከ”ችርቻሮ” ድል አልፎ ለመሄድ የአንድነት አስፈላጊነት – ግርማ ካሳ

በአሁኑ ጊዜ ሁለት የፋኖ አሰላለፎች አሉ:: መኖር ያልነበረበት:: አንከር ሜዲያ ከሁለቱም አሰላለፎች፣ ሁለት ፋኖ መሪዎች ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች፡፡ ሁለቱን አደመጥኩ፡፡ በሰማሁት ነገር ተደስቻለሁ:: ትልቅ ተስፋ እንድሰንቅም አድርጎኛል:: የአማራ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ
Go toTop