ብልፅግና በአማራ ክልል አዲስ ውሳኔ አስተላለፈ | አስቸኳይ ጥሪ ተደረገ

ተጨማሪ ያንብቡ:  በኢትዮጵያ የተከሰተው የውጭ ምንዛሬ እጥረት ኢኮኖሚውን እያዳከመ የሥራ አጥን ቁጥር እየጨመረ ነው

3 Comments

  1. ብርሃኑ በኢዜማ ስም አማራ ጥላቻውን በማኒፌስቶ መልክ ማውጣት ጀመረ ማለት ነው? ከፉ በሺታ ይዞታል አማራርን ጥላቻ። አሳፋሪ ሰው ነው።

  2. ጎበዝ እውነትም ይሄ ብርሃኑ የሚባል ስም አጭበርባሪ ነው ወይስ ነገር ተገጣጥሞ ነው? እስቲ ሁለቱን ብርሃኑዎች ተመልከቷቸው ፎቷቸው ይናገራል አይ ፕሮፌሰር አንድ ወረቀት የለ የተጻፈ ነገር ማሳከር ብቻ ለስልጣን እንቅልፍ ማጣት። ሌልኛው ብርሃኑ ደረጃውን ጠብቆ ቢመጣ ማእረጉ ሻምበል ባሻ እንደሆነ የወታደራዊ ጠበብቶች ማስረጃ አስደግፈው ነግረውናል። ፕሮፌሰሩም ፕሮፌሰርነትን መጠሪያ ይዘው ፊልድ ማርሻሉም የነ ሮሜልን ማእረግ ይዞ ትንሽ አይሰቀጥጣቸውም? አይ ኢትዮጵያ። ዶ/ር ብርሃኑ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር ዶ/ር በፍቃዱ በቀለ የጠየቆትን ጥያቄ መልስ ይሰጡበታል ብለን እየተጠባበቅን ነው ባይሆንሎትም በሰው አስጽፈው ስሙን ግን በእርሶ አድርጉት። ባለፈው እንደርሶ ወናፍ የሆነ ህዝቅኤል ጋቢሳ የተባለው ሰው ከአቻምየለህ ታምሩ ጋር በቀረበበት ጊዜ ማስረጃ አቀርባለሁ ብሎ ብናይ ብናይ መልስ የለም እርሱም እንደርሶ ፕሮፌሰር የሚለውን መጠሪያ አባቱ ሳይሆኑ አይቀሩም ያወጡለት። ሁለታችሁም ብርሃኑዎች ለአብይ አስተዳደር እዳ ስለሆናችሁ ብትችሉ አሞናል ብላችሁ ስልጣን ልቀቁ ።

  3. anwar ከላይ በጻፍከው ላይ አልስማማም ዶር ብሃኑ ወደ አስመራ ከመሄዱ በፊት ወደ እስራኤል ጎራ ብሎ ልዩ ስልጠና ወስዶ እሱም አልበቃ ብሉት ወደ ቻይና በመሄድ ከመብረር በማይተናነስ የአካል እንቅስቃሴ አሰልጣኞቹን አስደንቆ የብሩስሊን ቀበቶ ነው የሰጡት ከስጋዊ ብቃቱ በላይ የመንፈሳዊው ስልጠናው እጹብ ድንቅ ነው ኤርትራ በነበረበት ጊዜ ዛሬ እዚህ ተራራ ላይ ታየ ሲባል ሌላው ባህር ላይ በእግሩ አየነው ይላል አንዳንድ ስም አጥፊዎችም ጸሃይ አይወድም ጠፋ ከተባለም ሜሎቲ ጥላ ስር አይጠፋም ይሉታል።ብቻ ብሬ ምንም አሉት ምን ከቤት መንግስት ሳይርቅ ይኸው ዛሬ እንደ ጎረምሳ እየነጠረ አብይን ተጣብቆ ይንገታገታል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share