በሰሜን ሸዋ አንጾኪያና ሸዋሮቢት በመከላከያና በህብረተሰቡ መሃል ውጊያ እየተደረገ ነው

 

#image_title
ተጨማሪ ያንብቡ:  ወደርየለሹ ያሜሪቃ መንግሥት ተመጻዳቂነት፤ ካማራ (Amhara) እና ዊገር (Uyghur) አንፃር

1 Comment

  1. አቶ ነአምን ብርሃኑ ነጋ ውሎው ቤተመንግስት ስለሆነ ይህንን ላያይ ስለሚችል በአድራሻው፤በሰው፤በኢሜይል፤ ወይም በፖስታ አድርገህ እንዲደርሰው ብታደርግ መልካም ነበር የሱ ነገር ግራ ነው የገባን። የሚናገረውን አያውቅ የሚናገረውን አይደግም የያዘው ነገር ሁሉ ይበላሻል። ወይም ወደ ግምባር ተልኮ የኤርትራን ልምድ ቢያካፍለን አንድ ጦር መርቶ ከተመለሰ የጀግና አቀባበል ይደረግለታል ካልተመለሰም የ ሳእረን አንገት አንስተን የሱን ሃውልት እናቆማለ ስሙ ባይለወጥም ብዙም የሚገደው አይመስልም።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share