ከግርማ የሺጥላ ጋር የተሰዳደቡት ባለስልጣን ተባረሩ | በደሴ ተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ

ተጨማሪ ያንብቡ:  አንጋፋው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

3 Comments

  1. የአማራ ድርጅት እንደ ግርማ የሽጥላ አይነት ጸያፍ ሰው ካስተዳደረው የአማራው የወደፊት እጣው ምን ሊሆን ይችላል?

  2. ኢትዮጵያን አጠፋለሁ ብሎ በሚዲያ መግለጫ የሰጠው ጌታቸው ረዳ ወንጀለኛው ጌታቸው ረዳና 10000 ወልቃይቶችን የቀጠፉ ዳግም ወደ ስልጣን ሊወጡ ነው? አይ አብይ

  3. አቶ አገኘሁ ተሻገር የአማራውን ጥቃት ከማይ እንደ ቴዎድሮስ ጥይቴን ጠጥቼ እሞታለሁ ብለው ውስኪ እንደ ብርዝ እየጥጡ እስከ አሁን ከስተው አምሮባቸው እየተገለባበጡ በአማራው ላይ ጥርስ እንደነከሱ አሉ፡፡ የአማራው ማህበር አቶ አገኘሁ ተሻገርን፤ አቶ ለገሰ ቱሉን፤ሰማ ጥሩነህን፤ግርማ የሽጥላን፤አፈ ጉባኤዋን እና መሰል አፉፉቶዎችን ለማባረር ምን ቸገረው? ይህን ካላደረገ ተሰብሳቢው ሁሉ እንኩቶ ነው ማለት እኮ ነው፡፡ የትኛው ባለስልጣን ነው ስሙን ቀይሮ ዶ/ር በሉኝ እያለ ሰው ሲያስቸገር የነበረው? ስንት ጉድ ታየ በዚች አገር፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share