February 24, 2023
1 min read

ህዝብ በድርቅ አለንጋ ሲቆላ በቦረና: ዋሾ ሰውየው (AbiyAhmedAli)”ዝናብ የማዝነብ ችሎታ አለን” ያለው ቴክኖሎጂ የትገባ?

layer aabiy 1

333084045 616333280321087 6693722733755671024 n 1

1 Comment

  1. ያለ ውሃ የሚቦካው የጎንደር ዳቦ
    ጎንደር ከፍተኛ የውሃ ችግር እንዳለ ይታወቃል። የጎንደር የውሃ ችግር አዲስ ባይሆንም በተከታታይ ለውሃው ችግር መፍትሔ ተብለው የመጡት ፕሮጄክቶች ወጪ በሙሰኞች በመዘረፉ ከሰው ቁጥር መጨመር ጋር እጅግ እየተባባሰ መጥቷል።
    ዝናሽ ታያቸው ከባሏ ዝናብ ማዝነብም የላቀ ተአምር በመሥራት ለጎንደር ሕዝብ መና ልታወርድለት ነው። ውሃም ዱቄትም ሳይኖር ዳቦ ጋግራ ልታበላው። የብልጽግና ወንጌሎቹ ባልና ሚስት ለሁለት ተጋግዘው የሙሴን ተአምራት እያሳዩ ነው ማለት ነው።
    እርግጥ የጎንደር የውሃ ችግር እንዳልነው በአቢይ ዘመን የተባባሰ እንጂ የተጀመረ አይደለም። እንዲያውም ከነዘፈኑ
    አይ አገር አይ አገር አይ አገር ጎንደር
    ውሃ የለም እንጂ ውሃማ ቢኖር
    ብሎ ይዘፈን ነበር። እርግጥ ውሃ ከሌለ ምኑን አገር ሆነ ብሎ ያሰበና የተከፋ ጎንደሬ ዘፈኑ በካሴት በተቀረጸበት ዘመን “ቡና የለም እንጂ” በምትል የደንቆሮ ሐረግ ተክቷት ዘፈኑ ለብዙው የዛሬ ትውልድ አባል እንደዚህ ይመስለዋል

    ቡና የለም እንጂ ቡናማ ቢኖር
    አይ አገር አይ አገር አይ አገር ጎንደር

    ይህ ግን የ”ደንቆሮ ኤዲት” ነው የተባለበት ጎንደር ክፍለ ሀገር በአርማጭሆ ቆላ ቡና አምራች የነበረ መሆኑ ነው። ይሁንና የውሃ ችግር በመንግሥቱ ኃይለማርያም ጊዜም ስለነበር ይህንኑ ለመንጌ ነግረውት ጎሐ ሆቴል ላይ ሆኖ ጣናን እያየ በመብሸቅ “ችግር የለም ከኦጋዴን እንስብላችኋለን” ብሎ ተሳልቆ ነበር አሉ።
    ዞሮ ዞሮ አቢይ አህመድ ሲዳብስህ፤ ሲደባብስህ፤ ሣር ሲያግጥህ፣ ጨው ሲያስልስህ ቀጣዩ ምን እንደሆነ ታውቃለህና ጎንደር አርብ ማልዳ መሆኑን አውቀህ ለመስቀልና ለትንሣኤ መዘጋጀቱ ይበጅሃል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

332459196 732870318391342 1532925833538991309 n 2 1 1
Previous Story

 ለቦረና ወገናችን መከታ እንሁን

bayisa wak woya `
Next Story

የሽግግር ፍትሕ፣ “የይቅርታ” ፖሊቲካና የፍትሕ ሥርዓታችን (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop