February 9, 2023
6 mins read

አልሞት ባይ ተጋዳይ

ሊገልህ የመጣን ዐልመህ በተለይ

564445 1መምታትህን እንጅ ወሳኝ ብልቱ ላይ

ቅንጣት አያሳስብህ የመሞቱ ጉዳይ፡፡

በታችም በምድር በላይም በሰማይ

ወንጀለኛ አይደለም አልሞት ባይ ተጋዳይ፡፡

ኦነግ ጅብ ነውና የማይጠረቃ እርኩስ

ሳትበላ በፊት በልተኸው ተቀደስ፡፡

ሰላማዊ ትግል ውጤት የሚኖረው ትግሉ ሕይማኖት እና/ወይም ሕሊና ካለው ሰብዓዊ ፍጡር ጋር ሲሆን ብቻ ነው፡፡  ኦነጋውያን ግን ተማሩ ከሚባሉት ከመራራ ጉዲናና በቀለ ገርባ ጀምሮ እስከ ተራ ማይሙ እስከ ጭራቅ አሕመድ ድረስ አንዳቸውም ሳይቀሩ ሁሉም ሐይማኖትን ለግብ ማስፈጸሚያነት የሚጠቀሙ፣ ሐይማኖትም ሆነ ሕሊና የሌላቸው፣ ሰብዓዊነት ያልፈጠረባቸው ሁለት እግራም አውሬወቸ ናቸው፡፡  ቄሮና ሸኔ የሚሉትን መንጋቸውን የቀርጹት ደግሞ በነሱ አምሳል ሰብዓዊነት የሌለው ሁለት እግራም አውሬ እንዲሆን አድርገው ነው፡፡  ይህን ሐቅ ደግሞ ሰሞኑን በዩቱዩብ እየተለቀቁ የምናያቸው እግዚኦ የሚያስብሉ ኢሰብዓዊ ጎዶች በግልጽ ይመስክራሉ፡፡

ቀድሞም ቢሆን፣ ይህ ሐይማኖትም ሆነ ሕሊና የሌለው የቦረና አውሬ ግራኝ አሕመድ በከፈተለት ቀዳዳ እየገባ በመላው ጦቢያ ላይ ሊስፋፋና ሊንሰራፋ የቻለው በጭካኔው አማካኝነት ነበር፡፡  የሉባ አውሬ ሠራዊት ከቦረና ተነስቶ ባጭር ጊዜው ውስጥ ብቸና የደርሰው፣ ግራኝ አሕመድ ክፉኛ ባዳከማቸው፣ በሐይማኖትና በሕሊና በታሰሩት አማሮች ላይ የሰው ልጅ ይፈጽመዋል ብለው በእውናቸው ቀርቶ በሕልማቸው የማያስቡትን ጭካኔ በመፈጸም፣ ወረራውን ያመጣው ያምላክ ቁጣ ነው ብለው እንዲያስቡ፣ እሱ ያመጣውን እሱ ይመልሰው ብለው በጸሎት ላይ ብቻ እንዲያተኩሩና፣ የመጣውን ሁሉ አሜን ብለው እንዲቀብሉ ስላደረጋቸው ብቻና ብቻ ነው፡፡

ባጭሩ ለመናገር ያስራምስተኛው ዘመን የቦረና አውሬ ጦቢያን ባጭር ጊዜ ውስጥ ሊቆጣጠር የቻለው በጀግንነቱ ወይም በወታደራዊ ጥበቡ ሳይሆን አግዚኦ በሚያስብለው ወደር የለሽ አውሬነቱ ማለትም ጭካኔው ነበር፡፡  የዘመናችን ኦነጋዊ አውሬ ጭራቅ አሕመድ ደግሞ ጦቢያን በድጋሚ በቦረኔ ሙሉ ቁጥጥር ሥር ለማድረግ ቆርጦ የተነሳው በዚሁ ሐይማኖትም ሆነ ሕሊና ያለው የሰው ልጅ ይፈጽመዋል ተብሎ ሊታሰብ በማይችለው፣ የኦንጋውያን ልዩ መለያ በሆነው አረመኔያዊ ዘዴ ነው፡፡

ኦነጋዊ የሚፈራው የሚያከብረውን ሳይሆን የሚወግረውን ነው፣ ሕይማኖትም ሕሊናም የሌለው ሁለት እግራም አውሬ ነውና፡፡  በቀለ ገርባ ካማራ ጋር አትነጋገሩ እያለ ከወያኔ ጋር የሚያሴረው፣ ሐይማኖትም ሕሊናም የሌለው ሁለት እግራም አውሬ ስለሆነና ወያኔ እስኪበቃው ድረስ ስለገረፈችው ብቻ ነው፡፡  አማራም ሕልውናውን ማስጠበቅ የሚችለው ኦነጋዊን በመለማምጥ ሳይሆን ባገኘው ዱላ አናት፣ አናቱን በመቀጥቀጥ ብቻ ነው፡፡  ኦነጋዊ ሲባል አውሬ ስለሆነ፣ የሚገባው ያውሬ ቋንቋ ማለትም ዱላ ብቻ ነው፡፡

ባጠቃላይ ለመናገር ኦነጋዊ ማለት ጅብ፣ ለዚያውም በልቶ የማይጠረቃ የጠራራ ጅብ ማለት ነው፡፡ ጅብ ደግሞ መብላት ባሕሪው ስለሆነ፣ ለምን በላህ ተብሎ ሊወቀስም ሆነ ሊከሰስ አይችልም፡፡  ስለዚህም ሊበላህ የመጣን ጅብ እጅህን አጣጥፈህ እንዲበላህ ከፈቅድክለት ጥፋቱ ያንት እንጅ የጅቡ አይደለም፡፡  ካንተ የሚጠበቅብህና ማድረግ ያለብህ ጅቡ ሳይበላህ በፊት በልተኸው መቀደስ ነው፡፡  የምድርም ሆነ የሰማይ ሕጎች የሚያዙህ፣ ጅቡን እንድትበላው እንጅ በጅቡ እንድትበላ አይደለም፡፡፡  በተለይም ደግሞ የጅቡን መንጋ ፊት ለፊት ሆኖ የሚመራውን፣ የመንጋውን አለቃ ጭራቅ አሕመድን ከበላኸው፣ ጅቡ ብትንትኑ ይወጣል፡፡  ያማራ ሕዝብ ጭራቅ አሕመድን ጨርቅ ካደረገ፣ ወያኔና ኦነግና እዳቸው ገብስ ነው፡፡

 

መስፍን አረጋ

[email protected]

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ከነፃነት ዘገዬ የአራት ኪሎው ኦነግ ሸኔ ከቁጥር ጋር እንደተጣላ ዕድሜውን አገባደደ፡፡ ኦነግ/ኦህዲድ ዛሬም ሆነ ዱሮ፣ በቤተ መንግሥትም ይሁን በጫካ ቁጥር ላይ ያለው አቋም ምን ጊዜም ያስደንቀኛል፡፡ ደግሞም እየባሰባቸው እንጂ ሲቀንሱ አይታዩም፡፡ ጥቂት

80 ቢሊዮን ብር ስንት ብር ነው?

በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን ጥልቅ መጽሐፍ ሽፋን ላይ ሕዝብ ልቡናውን፣ ዓይኑን፣ ጀሮውንና

ሰው ሆይ!

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ ዐዋጅ ነጻ ባወጣቸው ነበር፡፡ ይሁንና በምናውቀውም በማናውቀውም በምንገምተውም

ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ

የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው በዋለበት እንዳያድር፣ ባደረበት እንዳይውል ተወልዶ ያደገበት ቀዬ ድረስ

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ!

January 14, 2025
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

Go toTop