July 19, 2022
2 mins read

“ከዚህ ‘ሰው’ ተማሩ” – ጌታቸው አበራ

Tedi Genocider

እንደ መግቢያ

Tedi Genociderይህ …፣ ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚድያ ላይ የሚዘዋወረውን የቴዎድሮስ አድኅኖምን ‘የወያኔ ቀለም ገዋን’ ፖለቲካ ካየሁ በኋላ የመጣልኝ ሃሳብ ነው። ሰውየው በየወቅቱ የሚያምንበትን ወያኔያዊ ተግባር በይፋ ለመፈጸም፣ በዓለም ጤና ድርጅት የያዘው ስራና ስልጣን አግዶት አያውቅም፤ እናም ‘ለኛ ሰዎች’ ይህቺን ማለት ወደድኩ…)

ዩ፣ ኤን፣ በመስራቱ – ምንም ሳያግደው ያለም ጤና አለቃ፣
ዘሬን ይዘርዝረኝ – ብሎ መንደር ወርዶ ሃኬቱን ሲያቦካ፣
ምንም ካልተባለ – ከልካይ ህግ ከሌለ…፤
ታዲያ! የኛዎቹ- የትልቋ አገር፣የኢትዮጵያ ልጆች እማትተነፍሱ፣
ምን ገዷችሁ ይሆን? ለአገር እማትጮሁ፣ ለህዝብ እማትደርሱ?!

..የኢትዮጵያ ምሁራን ባለም ላይ ያላችሁ፣
ለአገር ‘ላትጥሙ’-እንደ ጨው ዘር ብናኝ የተበተናችሁ፤
ለሰብአዊነት ለአገር ህልውና ተነሱ ታገሉ!
የእናቴ መቀነት ጠልፎኝ ነው ሳትሉ፤
ዩ ኤን… እምትሰሩ..፣
ዓለም ባንክ፣ አይ ኤም ኤፍ፣ ናሳ.. እምትሰሩ፣
ባለም ዩኒቨርሲቲ እምታስተምሩ..፣
ሰብሰብ በሉና መላ እስኪ ፍጠሩ፣
ሳትፈሩ፣ … “ሳታፍሩ”..!!
(የመንግስቱ ለማን “መርፌ” እስኪ ስሩ!)

ጌታቸው አበራ
ሐምሌ 2014 ዓ/ም
(ጁላይ 2022)

2 Comments

  1. ጌታቸው አበራ ጥሩ ብለሀል የትግሬ ፕሮፌሰር ትግሪያዊ ተንኮል ለመስራት ምስክርነት አይገድበውም የአማራ ልሂቃን ክራቫት ካንገታቸው ሳይወልቅ ትግሬዎችንም ሲያገኙ ደህና አደርክ ሀጎስ እየተባባሉ ሌላው እንዳይታገል ትእግስት አድርጉ ይልሀል አገር ቤት የገነባት ቤት ከህዝቡ ቀድሞ ፊቱ ላይ ድንቅ ይልበታል። በመርፌ ቢወጉም ነቅነቅ አይሉም።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Abiy killer 1
Previous Story

ጭራቅ አሕመድ የአማራን ሕዝብ በዚህ ደረጃ ለማታለል እንዴት ቻለ?

000 32db6br
Next Story

በኢትዮጵያ የህዝብ ቆጠራ የማይደረግበት ዋና ምስጢር (እውነቱ ቢሆን)

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop