አዲስ አበባ በአሁኑ ሰአት ቀውጢ እየሆነች ነው

አዲስ አበባ በአሁኑ ሰአት ቀውጢ እየሆነች ነው #ጁንታው ይሻላል አብይ ሌባ ነው እየተባለ ነው!
ጅንታ ከዚህ በኋላ ሀገራችን ትግራይ ነው ፍንፍኒ ባለቤት አለዉ!
ተጨማሪ ያንብቡ:  በእስር ላይ የሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ ከፍተኛ ቶርቸር እየተፈጸመ ነው። ከማጎሪያ እስር ቤት ከእስረኞች የተላከ መልዕክት

4 Comments

  1. ያህመዲን ጀበል ስራ ነው መች አጣነው የግብጽ ገንዘብ ባለፈው ሲረጭ ነበር ኢትዮጵያ አረብ ካልሆነች እረፍት የላችሁም። ጾም አትጽሙ አላለም ምን ልትሆኑ ነው እንዲህ ጥጋባችሁ ጣሪያ የነካ ይሄንንስ ማስተላለፍ ምን ይሉታል ሲፈልጉ በአረብ ሚዲያ ይላኩት።

  2. ይኸ ዘገባ የሚያስረዳን ዘሐበሻን ማታለል እጅግ ቀላል እንደ ሆነ ነው። “ጁንታው ይሻላል” የሚል ቡድን ውሸታም ቡድን ነው፤ ለማንም አይበጅም። ቀውጢ የሆነችው አዲስ አበባ አይደለችም፤ ቀውጢ የሆነችው ስሙን ሳይጠቅስ የዘላበደው ነው።

  3. ግፈኛው የወያኔ አገዛዝ በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ ሙስሊም ወንድሞቻችን ሲከፋፈሉ መስጅድ ሲደረፍ ድምጻችን ይሰማ ብለን በጋራ የቆምነው የዚህ መሰሉ ሌላ ሁለት እንዲደገም አይደለም ::ወገቢች ሆይ ተረጋጉ ሃጂ መሃመድ ሳኒን ፈለግ የተከተሉትን የጭምቱን ሙፍትሂውን ስሙና በሰላም በሃይማኖትም በሃገርም በጎና ሰላማዊ ተሳትፎ አድርጉ:: ማንኛውንም ሁከትን አትተባበሩ በሰላምና በውይይት ችግሮችን መፍታት ተለማመዱ::

  4. ድምጻቸው አልሰማ ካለ ሳውዲ ጥሩ ማይክራፎን እንዲሰድለት መጠይቅ ነው ሌላ ፍላጎት ካለ በግልጽ ማቅረብ ነው ጥቁር እራፊ ጨርቅ ካማራቸው ይልበሱ ለምን ሌላውስ እንዲለብሳላቸው ይፈልጋሉ ሰው ከማረድ ጠቦት ማረድ ይሻላል። ከአረብ በላይ አረብ ሲሆኑ ለነሱም አያምርም

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share