March 23, 2022
1 min read

ESAT INTERNATIONAL ከኢሳት ለምን ተለየን March 2022

esat international march 2022

https://youtu.be/8omb6aJbpVo

ESAT INTERNATIONAL ከኢሳት ለምን ተለየን March 2022

4 Comments

  1. መሳይ ይሻላል አንዳርጋቸው፣ኤፍሬም ማዴቦ፣ነአምን ዘለቀን፣——ይዞ ብዙ መሄድ አይቻልም አበበ ገላውም ይቸኩላል። ባለፈው ብዙ ስህተት ተሰርቷል አሁን በርትታችሁ ከኢትዮጵያ ጋር ቁሙ ካለመኖራችሁ መኖራችሁ ይጠቅማል። እንዲህ ስትጠሩ እንረዳችሗለን ከህዝብ አራጆች ጋር ስትሆን ወራጅ አለ እንላለን የዛሬው አራጆች እውቅናና የማለፊያ ኮድ የተሰጣቸው በኢሳት ነበር።

  2. መሳይ አይዟችሁ መጠላለፉ ቀርቶ የነጠረ መረጃና ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ስሩ ባለስልጣናትን እየተከተሉ ለነሱ መዘመር ይብቃ ከናንተ ጋር ነን አይዟችሁ

  3. መሳይ፣ ራሱንና ጓደኞቹን እንደ ሰላምተኛ ሲያቀርብ አወሳሰበው እንጂ ጒዳዩ ግልጽ ነው።
    መሳይ፣ ነኣምን፣ ኤርትራ “ታጋዮች” እንደ ነበሩ አንርሳ። እንደ ኤርትራ ዲሞክራቲክ የሆነ አገር በአፍሪቃ ቀንድ የለም ያሉትን እናስታውስ
    ኢሳት ከዚህ ቀደም ጋዜጠኞቹ ተከፋፍለው የተናቆሩትና ኋላም የተለያዩት በእኔ እበልጥ ነው፤
    አንተ ከመለስ ጋር ነበርክ፣ እኔ መለስን ስዋጋ ነበር ብለው ነው።
    ያሁኑ፣ ኢንተርናሽናል ቅብጥርሶ በገንዘብ፣ በሥልጣን እና “ለአማራ” “ለኢትዮጵያ/ለኢዜማ” በሚሉት መሓል ነው!

  4. ግድጏዱ እጅግ በጣም ጥልቅ ይሁንባችሁ፤ ኢትዮጵያን በማሳፈራችሁ አጥንታችሁ ዐመድ ይሁን፤ ነፍሳችሁም አይማር።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

277166850 270005131989616 3849449057876975847 n
Previous Story

የ2013 ዓ.ም የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን አስመልከቶ በቀረበ ቅሬታና በተካሄደ ምርመራ መሰረት ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

277172183 515131676807820 6494580624916062415 n
Next Story

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ – አቶ ግርማ ዋቄ፤ እንዲመሩ ተሾሙ

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop