የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዕጩ ኮሚሽነሮች ዝርዝር የሕዝብ አስተያየት እንዲሰጥባቸው የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ይፋ አድርጓል፡፡
በተለያዩ አግባቦች በተጠቆሙት 42 የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዕጩ ኮሚሽነሮች ላይ ከዛሬ ጥር 27/2014 ዓ.ም እስከ የካቲት 01/2014 ዓ.ም ድረስ የሕዝብ አስተያየት እንደሚሰጥባቸው ከምክርቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
አስተያየታቸውን መስጠት የሚፈልጉ ሰዎች ከስር ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ሀሳባቸውን መስጠት የሚችሉ መሆኑን ምክርቤቱ አስታውቋል ።
http://www.hopr.gov.et/am/web/guest/dialog-candidate