ጀግናው እሸቴ ሞገስና ልጁ ይታገሱ እሸቴ በክብር ተሸኙ!

271717386 3307884826115493 5729399851918986560 nየጀግናው እሸቴ ሞገስና ልጁ ይታገሱ እሸቴ የቀብር ሥነ ሥርዓት በሸዋሮቢት ከተማ እየተካሄደ ነው።
የጀግኖቹ አስከሬን ከመኖሪያ ቤታቸው በአካባቢው ማኅበረሰብ፣ በፋኖ፣ በሚሊሻ፣ በልዩ ኀይልና የመንግስት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ወደ ሸዋሮቢት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የጀግና ሽኝት እየተደረገለት ነው።
271630701 4696167840497471 1421068737752087355 n 271648739 4696168087164113 1032245298125991539 n

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.