አ/አ እህል በረንዳ አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ

በቁጥጥር ስር የዋለው የእህል በረንዳው የእሳት አደጋ
ጥቅምት 20/2014 (ዋልታ) በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሳለሚያ እህል በረንዳ አካባቢ አማኑኤል ፀጋ አብ ህንፃ ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ።
ከ1 ሰዓት በፊት ዋልታ የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር እና ወደ ሌሎች እንዳይዛመት የእሳትና ድንገተኛ አገልግሎት ባለሙያዎች፣ የፖሊስ አባላት እና የአካባቢው ወጣቶች እየተረባረቡ እንደሚገኙ መዘገቡ ይታወሳል።
በቀጣይም የእሳት አደጋውን መንስኤ፣ በንብረት ላይ የደረሰውን ጉዳት እና ተያያዥ ጉዳዮች በተመለከተ የአዲስ አበባ ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን መረጃ እንደሚሰጡ የከተማዋ ፕሬስ ሰክሪታሪያት አሳውቋል።
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት፦
የአማርኛ ፌስቡክ ገፃችንን ይወዳጁ ይከተሉ

250679125 4795035393910537 6184838473611211489 n
በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሳለሚያ እህል በረንዳ አካባቢ አማኑኤል ፀጋ አብ ህንፃ ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ።
የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር እና ወደ ሌሎች እንዳይዛመት የእሳትና ድንገተኛ አገልግሎት ባለሙያዎች፣ የፖሊስ አባላት እና የአካባቢው ወጣቶች እየተረባረቡ ይገኛሉ።
የእሳት አደጋውን መንስኤ፣ በንብረት ላይ የደረሰውን ጉዳት እና ተያያዥ ጉዳዮች የምርመራ ውጤት አጠናቅሮ አስተዳደሩ ይፋ እንደሚያደርግ የከተማዋ ፕሬስ ሰክሪታሪያት አሳውቋል።
250716499 4795035553910521 8405101768444571009 n
ጥቅምት 20/2014 (ዋልታ)
ተጨማሪ ያንብቡ:  የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ እገዳ በፓትርያርኩ ትእዛዝ ተነሳ

3 Comments

  1. አንድ ስሙን ልጠቅሰው የማልፈልግ አንድ ወያኔ በውጭ ሃገር ሆኖ ሲናገር ” በዘመኔ ሁሉ ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር በህይወት ሆኜ ኢትዮጵያ ስትፈራርስ ማየት ነው” ሲል አዳምጨዋለሁ። ለዚህም ነው እነዚህ ሰዎች አውሬዎች ናቸው። የሰው ባህሪ የላቸውም የምንለው። ጤነኛ የሆነ ማንም ሰው በአንዲት ሃገር መፈራረስና በህዝቦች መከራ ደስተኛ ሊሆን አይችልም። ወያኔና ግብረአብሮቹ ግን ታመዋል። ለዘመናት መዋጊያ አድርገው ከሚጠቀሙበት ብዙ ሴራዎች መካከል አንድ እሣት ነው። በእሳት ንብረት ያወድማሉ። በእሳት የእህል መጋዝን ያቃጥላሉ። በእሳት ሰውና የቤት እንስሥሳትን ዘግተው ያቃጥላሉ። አሁን በየስፍራው የሚነሳው እሳት በእነርሱ ተከፋዪችና በራሳቸው አባላት የሚፈጸም ሊሆን ይችላል። ዋ እነዚህ ሰዎች አዲስ አበባ ስትጋይ ቆመው የሚስቁ ናቸው። ሰው ጭካኔአቸው አልገባውም መሰል። እርኩሶች ናቸው። ከሰው ተራ የወጡ ዲያብሎሶች ለመሆናቸው በአማራና በአፋር የፈጸሙትና የሚፈጽሙት ግፍ አስረግጦ ያስረዳል።
    አሁን እንሆ አሜሪካ ከመሸ በህዋላ ክፋታቸው ገብቷቸው ነው መሰል ወያኔን የሙጥኝ ያሉበትን የውጭ ፓሊሲ የተው ይመስላል። ግን ማን አሜሪካን ያምናል። የፓለቲካ ሽወዳ ተጫዋቾች እንደሆኑ በየጊዜው የሚለብሱት ማሊያ ያስታውቃል። ወሎን (ደሴን) ተቆጣጥረናል የሚለው ወያኔ በእውነትም እዚያ ደርሶ ከሆነ አዲስ አበባ ገብተናል ቢሉ ይቀላቸዋል። እልፍ ጊዜ ለወሬ ነጋሪ ማንም ሳይቀር ደመሰስናቸው፤ የአየር ሃይሉ አጋያቸው ወዘተ እየተባለ ወያኔ ደሴ ክደረሰ ነገር አለ። አንድ ብዙ ወያኔዎችን የገደሉ ገበሬ እንዲህ አሉ እኔ እኮ እምለው እነዚህ ሰዎች የሰው መፈልፈያ ፋብሪካ አላቸው እንዴ። ይህን ሁሉ ሰው አስጨርሰው እንደገና ሌላ እንደ ጉንዳን የበዛ ሰው አምጥተው የሚማግድት ነበር ያሉት። ጉዳዪ ጠሊቅ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ተኝቷል። ወያኔ ለጦርነት የተዘጋጀው ለ 30 ዓመት ነው። ለዚህም የኢትዮጵያን ወታደራዊ ሰራዊት ማዳከም አንድ ተግባራቸው ነበር። አዳክሞ መምታት። የመሳሪያና የትጥቅ ብልጫ ወያኔ እንዲኖረው ማድረግ። ለወራታት የሚዘልቅ ነዳጅ፤ ጥይትና ሌላም ነገር መሬት ላይ እየቆፈሩ መቅበር። በውጭና በውስጥ ሴረኞችን እየከፈሉም ሆነ እያስፈራሩ ማዘጋጀትና ለዘመናት ከዘረፉት ገንዘብ እንዲከፈል ማድረግ ነው።
    ገና ቀደም ብለው በአውሮፓ፤ በእስያ፤ በሰሜን አሜሪካ፤ በአውስትራሊያ፤ በአረብ ሃገሮች የራሳቸውን ሰዎች አስርገው በማስገባት ቤተ እምነቶች እንዲከፈሉ፤ ህብረት እንዳይኖር ሲያደርጉ እንደነበር የታወቀ ነው። ወያኔ የስለላ መረቡ ጥልቅ በመሆኑ ቤተ እስራኤል ሳይሆኑ ቤተ እስራኤል ናቸው ተብለው እስራኤል የገቡ የወያኔ ታጣቂዎች ብዙ ናቸው። ዛሬ በዚያች ሃገር ሆነው ኢትዮጵያን የሚያጥላላ ጽሁፍ የሚበትኑት፤ የህብረት ስብሰባን የሚረብሹት በስልት በስፍራው የተቀመጡ የወያኔ ጀሌዎች ናቸው። አሁን የተፈጠረው ግብግብ ድንገት እንደሆነ አርገው የሚያዪ ሁሉ ጅሎች ናቸው። በተጠና መልኩ ከዘመናት ዝግጅት በህዋላ የሆነ ነገር ነው። ራሱ አስተኳሾቹ የመገናኛ ሬዲዮና የጂፒኤስ አጠቃቀም ስልጠና የተሰጣቸው ከወራታት በፊት ነው። አስተማሪዎች፤ የህክምና ባለሙያዎች፤ ነጋዴዎች፤ በየከተማው ያሉ የትግራይ ተወላጆች ሁሉ የሴራው ተባባሪ ናቸው። ፊትህ ላይ እረ እነዚህን አረመኔዎች ይሉህና ዞር ብለው የጦሩን እንቅስቃሴ ሌላውንም ነገር የሚያስተላልፉት እነዚህ ሽንኮች ናቸው። የሚገርመኝ ተማረኩ፤ ያዝናቸው፤ አመለጡ፤ አፈገፈጉ ስንባል ነው። አሁን ማን ይሙት የሰሜን እዝ ሰራዊትን የጨፈጨፈ ይህ አራዊት አንተን ቢይዝህ ይምረሃል? ጭራሽ። መስቀል አውጥቶ እየለመነ፤ ገዳም ገብቶ የሚገል የወያኔ ውሾች እሳትን በእሳት ብቻ ካልሆነ ምህረትን አያውቋትም። ለዚህም ነው በእሳት ገቢያን የሚያነድት። ሰው እንዲራብ፤ ሰው መንግስትን እንዲያማርር፤ ሰው የወያኔ ዘመን ጥሩ ነበር እንዲል ሆን ተብሎ የሚደረጉ የኢኮኖሚና የፓለቲካ የወያኔ ደባዎች ናቸው። ቆራጥ አመራር የሚሰጥ እነዚህ ሰዎች በፍቅር ሳይሆን በሃይል መደምሰስ እስካልተቻለ ድረስ ኢትዮጵያ ምን ም አይነት ሰላም አይኖራትም።
    የደ/ጽዪን እንባ ቀረሽ የሰሞኑ ገለጣ ለአማራና ለአፋር ህዝብ አዝኖ አይደለም። የራሱንም መሞቻ እያሰበ እንጂ። መንግስት የትግራይን መንገዶች በመዝጋት ወደፊትም ወደኋላም እንዳይመለሱ አድርጎ እስካልወቀጣቸው ድረስ አሁን እርቅ ቢሉ ድል ወያኔ ሃገርን ከማፍረስና የቀጠና ጦርነትን ከማፋፋም ወደኋላ አይልም። የአስተዳደሯትን ሃገር ነው ስትፈራርስ ማየት የሚፈልጉት። ውጊያቸው ከብልጽግና ጋር አይደለም። ከሃገሪቱ ህዝብ ጋር እንጂ። በልጽግና ነገ ይደኽያል። በሌላ ይተካል። ሃገር ግን ከፈረሰች ማንም አይኖርባትም። እንንቃ። የወያኔ ተግባር እሳት መጫር ብቻ ሳይሆን ቃጠሎ ማስነሳትም ነው። እየገደሉ ለመሞት ያልተነሳ ኢትዮጵያዊ በወያኔ ታስሮ ተረሽኖ ዘፈን ይዘፈንበታል። በሰራዊቱ ላይ የፈጸሙት በደል እንደዛ ነው። ለዚያም 20 ዓመት አብረው የታገሉትን። እንዲህ አይነት ዘግናኝ ጭካኔ ከወያኔ ብቻ የሚመነጭ መራራ ጽዋ ነው። ሞት ለወያኔ! በቃኝ!

  2. ተስፋ አንድ ስሙን የምታውቀው ትግሬ ብቻ ሳይሆን ትግሬ የኢትዮጵያን መፍረስ አጥብቆ ይመኛል ከሁለት ትግሬዎች በስተቀር። ምናልባት የጠቀስከው ትግሬ ኢትዮጵያን ወዳድ ሊሆን ይችላል እንጅ ኢትዮጵያን ጠል ትግሬ ማግኘት አይከብድም።

    • ልክ ነህ ወገኔ አሁን አሁን ለእኔም ግልጽ እየሆነልኝ ሂዷል። ደሴን የሚያስደበድቧት ለዘመናት በዚያው የኖሩ የትግራይ ተወላጆች ናቸው። ሽንኮች። ግራ የሚያጋባው እኮ ለምን ኢትዮጵያን እንደሚጠሉ ነው? ምን አደረገቻቸው ኢትዮጵያ? በባዶ እግሩ መሃል ሃገር መተው አይደል እንዴ ባለ ህንጻና ሃብታም የሚሆኑት? አሁን ማን ይሙት ትግራይ ውስጥ እንዲህ አይነት ሃብትና ንብረት ማፍራት ይቻላል? በጭራሽ። ግራ የሚያጋቡ ናቸው። እኔ ትግራይ እንድትገነጠል እፈልጋለሁ። በዚያ ሰበብ የማህል ሃገሩን መሃል ሰፋሪና ሃገር ቀባሪ ሁሉ ወደ ትግራይ ማባረር። የተመኙት እሱን አይደል? ሃገርን ማፍረስ። አብሮ መኖርን መናድ። እብዶች። በራሳቸው ከበሮና የፈጠራ ድል የሰከሩ። ተራራን ያንቀጠቀጠ ትውልድ በማለት ራሳቸውን ያሞካሹ ጅሎች። ፈጣሪ ሞታቹሁን ያፍጥነው።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.