/

የተረጋገጠ የምርጫ ውጤት (ከምርጫ ቦርድ የዛሬ መግለጫ የተገኘ)

1. ደቡብ ክልል አንጋጫ 2 ምርጫ ክልል (ለፓርላማ )
– አራት ፖርቲዎች (ኢዜማ፣ ኢህአፓ፣ ኢሶዴፓ፣ ብልጽግና) ተወዳድረዋል
– ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
2. ደቡብ ክልል አንጋጫ 1 ምርጫ ክልል (ለፓርላማ)
– 59 ምርጫ ጣቢያዎች አሉት
– ሶስት ፓርቲዎች (ኢዜማ፤ ኢሶዴፓ፣ ብልጽግና) እና አንድ የግል ዕጩ ተወዳድረዋል
– ብልጽግና አሸንፏል
3. ደቡብ ክልል ዳሰነች ምርጫ ክልል (ለፓርላማ)
– 44 ምርጫ ጣቢያዎች አሉት
– በምርጫ ክልሉ የተወዳደረው ብልጽግና ብቻ ነው
ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
4. ደቡብ ክልል እነሞርና ኤነር 2 ምርጫ ክልል (ለክልል ምክር ቤት)
– ሶስት የክልል ምክር ቤት መቀመጫ አለው
– ብልጽግና፣ ኢዜማ እና ነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ ተወዳድረዋል
– ሶስቱንም መቀመጫዎች ያሸነፈው ብልጽግና ፓርቲ ነው
5. ደቡብ ክልል ኢስራ ቶጫ ምርጫ ክልል (ለፓርላማ)
– ኢሶዴፓ፣ ኢዜማ፣ አዲስ ትውልድ እና ብልጽግና ተወዳድረዋል
– ብልጽግና አሸንፏል
6. ደቡብ ክልል ቀዲዳ ጋሜላ 1 ምርጫ ክልል (ለፓርላማ)
– ብልጽግና፣ ኢሶዴፓ፤ ኅብር ኢትዮጵያ እና ኢዜማ ተወዳድረዋል
– ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
7. ደቡብ ክልል ቀዲዳ ጋሜላ 2 ምርጫ ክልል (ለፓርላማ)
– ኢህአፓ፣ብልጽግና፣ ኢሶዴፓ፤ ኅብር ኢትዮጵያ እና ኢዜማ ተወዳድረዋል
– ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
8. ደቡብ ክልል ናኦ ልዩ ምርጫ ክልል (ለፓርላማ)
– ኢዜማ እና ብልጽግና ፓርቲዎች ተወዳድረዋል
– ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
9. ደቡብ ክልል ሸይ ቤንች ምርጫ ክልል (ለፓርላማ)
– ኢዜማ እና ብልጽግና ተወዳድረዋል
– ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
10. ደቡብ ክልል ጸማይ ልዩ ምርጫ ክልል (ለፓርላማ)
– ኢዜማና ብልጽግና ተወዳድረዋል
– ብልጽግና አሸንፏል
11. ደቡብ ክልል ወናጎ 2 ምርጫ ክልል (ለፓርላማ)
– የጌዲዮ ህዝብ ዴሞክራሲዊ ድርጅት፣ ኢዜማ እና ብልጽግና ተወዳድረዋል
– ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
12. ደቡብ ክልል አንጋጫ 2 ምርጫ ክልል (ለክልል ምክር ቤት)
– ሶስት የክልል ምክር ቤት መቀመጫዎች አሉት
– ኢሶዴፓ፣ ኢዜማ፣ብልጽግና እና ኢህአፓ ተወዳድረዋል
– ሶስቱንም የክልል ምክር ቤት መቀመጫዎች
ብልጽግና አሸንፏል
13. ደቡብ ክልል ቡሳ ምርጫ ክልል (ለክልል ምክር ቤት)
– አንድ የክልል ምክር ቤት መቀመጫ አለው
– ኢዜማ፣ ብልጽግና እና መኢአድ ተወዳድረዋል
– ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
14. ደቡብ ክልል ኮንተብ 03 ምርጫ ክልል (ለክልል ምክር ቤት)
– ሶስት መቀመጫዎች አሉት
– እናት፣ኢዜማ፣ኢሶዴፓ እና ብልጽግና ተወዳድረዋል
– ሶስቱንም መቀመጫዎች
ብልጽግና አሸንፏል
15. ደቡብ ክልል ሸይ ቤንች ምርጫ ክልል
– ኢዜማ እና ብልጽግና ተወዳድረዋል
– ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
16. ደቡብ ክልል ዘይሴ ልዩ ምርጫ ክልል (ለክልል ምክር ቤት)
– አንድ መቀመጫ አለው
– አዲስ ትውልድ፤ ነጻነት እና እኩልነት፣ ኢዜማ ብልጽግና እና ተወዳድረዋል
– ኢዜማ አሸንፏል
[በ”ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የተጠናቀረ]

1 Comment

  1. ብሬን የጂቡቲም ቢሆን አምባሳደር አድርጎ ካልላከዉ አልፋታን ብሏል

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.