ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ሂደትን በተመለከተና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ሂደትን በተመለከተና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

ተጨማሪ ያንብቡ:  በሪያድ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ኮሚኒቲ ት/ቤት በገንዘብ እጥረት 3000 ህጻናትን በትኖ ሊዘጋ ነው * ወላጆች ለልጆቻቸው መበተን ዲፕሎማቱን ተጠያቂ ያደርጋሉ

1 Comment

  1. አብን እንደ ፖለቲካ ድርጅት ለኢትዮጵያ ክፉ ያስባል ማለቱ ይከብዳል። ነገር ግን ከኮንትሮባንድ መሳሪያ ቸርቻሪዎች እስከ ጸረ ኢትዮጵያ ህይሎች ከመጀመሪያው ጀምሮ ስሙን እየተጠቀሙበት ሊሆን እንደሚችል መገመቱ አይከብድም። በደሴ እና ባህር ዳር ሰልፎች ላይ የተሰሙት አንዳንድ መፈክሮች እና የተፈጸሙት ድርጊቶች ስኔ 15 ላለመደገሙ ምን ዋስትና አለ ያሰኛል [ዋናው አቢይ አስገደለ ብሎ ማጮሁ ነው!]።። ጥያቄው አብን ራሱን ከነዚህ ሃይሎች እንዴት ይከላከላል [dissociate] ነው?
    የጎንደር ሰልፍ የተለየ ምልክት ሰጥትዋል [ለዝናሽ ታያቸው ብሎ ነው እንዳትሉ እንጂ!]። ይህ ክስተት ደግሞ አብን ልክ እንደ ኦነግ በአካባቢያዊነት ተሰነጣጥቆ ህልውናውንም ሊያሳጣው ይችላል። “ቋንቋ ብቻውን አንድ አያደርግም” የሚለውን ሁሌም ማስታወሱ ጠቃሚ ነው።
    በምርጫ ብቻ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share