አዲስ አበቤ! አትድንም በአበቤ!!

አዲስ አበቤ! አትድንም በአበቤ!! አዲስ አበቤ! አትድንም በአበቤ!!

ተጨማሪ ያንብቡ:  በሬ ሆይ! - በላይነህ አባተ

2 Comments

  1. አዳነች አበቤ አዘጋጅታ የተንጣለሉ 322 ፎቆች
    አውጃለች ልታስገባበት 32,200 ባለስለት ተረኞች

    ተገዝቶዋል ምሎ የኦሮሞ ልዩ ጥቅም አስተባባሪ ኃይል
    በሽመልስ መሪነት ኦሮሚያን እና አዱ ገነትን ሊያደርግ ሲኦል

    ፓስፖርት ቪዛ ያለው አጅዋካሚ ውታፍ ነቃይ ባንዳን መንጥር
    አሳልፎ የሰጠህ እንደይሁዳ የማይሰማ ተው ተብሎ ሲመከር

    ተደማሪው አንድ እግሩን አሜሪካ አቁሞ
    ይወይላል ለአብይ ታክሲ የገባን እያሰላ በሻሞ

    ጨዋነት መስሎህ አፍህን ከፍተህ የምታይ
    ሀውልት ነው ብለው አይምሩህም እስካልቀቡህ በቀይ

    የገባሽ አንቂ እንነቃቃ
    ይብቃ መኖር እንደ እቃ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share