ከበላይ አመራሮች በደረሰን ትዕዛዝ ግዳጅ ለመፈፀም ወጣን እንጂ መከላከያን የማጥቃት ፍላጐት አልነበረንም እጃቸውን የሰጡ የትግራይ ልዩ ኃይሎች ተናገሩ

ከበላይ አመራሮች በደረሰን ትዕዛዝ ግዳጅ ለመፈፀም ወጣን እንጂ መከላከያን የማጥቃት ፍላጐት አልነበረንም እጃቸውን የሰጡ የትግራይ ልዩ ኃይሎች ተናገሩ

ተጨማሪ ያንብቡ:  በምዕራብ ኢትዮጵያ ህገ ወጥ ትጥቅ ታጥቀው የህዝቡን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ 835 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የምእራብ ኢትዮጵያ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ

3 Comments

 1. ቀንደኞቹ እጅ ይሰጣሉ ወይም እራሳቸውን በቅርቡ ያጠፋሉ፡፡ እንዳያመልጡ አጥሩን ማጠናከር፡፡ አትፍረድ ይፈረድብሃልና ነው ጊዜው፡፡ የስንቱ ደምና እንባ ይፋረዳል፡፡

 2. የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ የደቡብ ሱዳን ልዑካን እጅግ ቢደክሙም ውጤታማነታቸው እጅግ በጣም ያጠራጥራል።

 3. ጎበዝ ከተያዙት ትግሬዎች መሀል ምንም ያወቅነዉ የለም እያሉ ነዉ ፋሺስቱ ቡድን ገና እጁን ሳይሰጥ አራጋቢዉ የትግራይ ህዝብ እንዳይጠቃ ይሉናል ጦሩ ከአዉሬ የተዉጣጣ አይደለም ትግሬዎች አዉሬ ሁኖ እንዲሰራ ቢያደራጁትም ከነሱ ፍቃድ ዉጭ ኢትዮጰያዊ ሁኗል ስለዚህ ምን እንደሚሰራ ሊነገረዉ አይገባም።
  1. የአማራዊ ሚሊሺያም ሆነ መንግስት ይህንን ጠንቅቆ ያዉቃል እንደነሱም በቀለኛ አይደለም
  2. ችግሩ መሀል ያሉት ትግሬዎች እያሉ የእንቅቡ ተንጣጣ እንዲሉ አትርሱን የሚሉ ሃሳብ የሌላቸዉ ሀሳባ ሰጭዎች ባይቀበጣጥሩ መልካም ነዉ። የትግራይ ህዝብ የሚበጀዉን ያዉቃል ጥያቄዉ ካለም ከትግራይ ህዝብ ይምጣ። ገና ካሁኑ ለትግሬ ፋሺስቶች ምርኩዝ ሁናችሗቸዉ ወደፊት በትህትና እንዳይቀርቡ ታራግባላችሁ። ወንጀለኛ ጥብቅና እየተቆመለት እስከመቼ ይዘለቃል?
  ደብረጽዮንና ክለቡ የሚመሩት የህወአት ጦር አብይን ሳናወርድ እንቅልፍ የለም ባሉት መሰረት ከህልማቸዉ አታጨናግፏቸዉ የጥፋታቸዉ ብዛት ሰማይ ስለነካ የኢትዮጵያ አምላክ ጎትቶ ባላሰቡት መንገድ ለተጠያቂነት ሊያቀርባቸዉ ስለሆነ አራጋቢዎች ብትችሉ ከበቂ በላይ ማስረጃ ቢኖርም በተጨማሪ ስለ ዘረፉት ሀብት ዜጋ ላይ ስላደረሱት ጥፋት የተቀናበረ ማስረጃ ከየቦታዉ አቅርቡ። የነሱ የተነኮል ምንጭ ሲደርቅ እነ ሺመልስ አብዲሳና ኦነጎችም ሜዳ ላይ ይሰጣሉ ኢትዮጵያም እስከ ክብሯ ለዘላለም ትኖራለች።
  ከዚህ በተደራቢ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና የአማራዉ ሚሊሺያ በከፈለዉ መስዋእትነት አረመኔዉ ኢሳይያስንም ቦታ ለመስጠት የምትሯሯጡ ዳግም አስቡበት። ኢሳይያስ ተንኮለኛ ነዉ የከዱ የትግሬ ወታደሮችን ወደኔ ኑልኝ ብሎ እጁን ዘርግቷል አላማዉ ተሸክመዉ የሄዱትን መሳሪያ ለመዝረፍ ነዉ። የትግሬ ወጣቶች ከኤርትራ ይልቅ ለኢትዮጵያ ወታደሮች እጃችሁን ስጡ ከኢትዮጵያዉያን ይልቅ ሻቢያ ወዳጃችሁ ሊሆን አይችልም።
  ዶር አብይ የታላቅ ሀገር መንግስት መሪ በመሆንህ ለዛ መጥነህ ተገኝ። ኢሳይያስ ለቅርብ ጓደኞቹ ታማኝ ያልሆነ ለኔ ታማኝ ይሆናል ብለህ በፍጹም አታስብ ከጀርባህ ሂሳብ እየሰራብህ ነዉ ድልና እድል ባንተ በኩል በመሆኑ ተጠቀምበት።
  የሚቀርህ አንድ ነገር ነዉ ኦነግ የሚሉት በሀሳብ ረሀብ የተሰቃሰየ ድርጅተና የበጣጠሰን ህገ አራዊት ነዉ። የፖለቲካ ህይወታችሁ ከሞተ አንድ ምእተ አመት የሞላችሁ አረጋዊ በርሄ፤ዳዉድ ኢብሳ፤በቀለ ገርባ፤ዲማ ነገዎ፤ሌንጮለታ/ባቲ መራራ ጉዲና፤ ብርሀኑ ነጋ፤ አንዳርጋቸዉ ጽጌና መሶሎቻችሁ ከዚህ ዘመን ጋር በምንም አይነት ስለማትጣጣሙ ቀስ ብላችሁ ዱካችሁን አጥፍታችሁ ብትወርዱ ለናንተም መልካም ይመስለኛል ካለዉ ሁኔታ ጋር አልተገናኛችሁም።

  ጌትነት ምህረቴ ቸኩለህ የጻፍከዉን ጸሁፍ እርምት አድርግበት አዉቀህ ካልሆነ የተለቀቀዉ ክልል የትግራይ ሳይሆን የአማራ ነዉ ይህን አርእስት የምትሰጠዉ መቀሌና አክሱም ደስታቸዉን ሲገልጹ ነዉ ተሳስተህ ሰዉ አታሳስት

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share