ሰበር – ሁመራ በቁጥጥር ስር ዋለች | መነኩሴ መስላ ስትሰልል የነበረችው ወታደር በቁጥጥር ስር ዋለች | 500 የህወሃት ታጣቂዎች መገደላቸው ታወቀ

ሰበር – ሁመራ በቁጥጥር ስር ዋለች | መነኩሴ መስላ ስትሰልል የነበረችው ወታደር በቁጥጥር ስር ዋለች | 500 የህወሃት ታጣቂዎች መገደላቸው ታወቀ

https://youtu.be/kEd9tidFPhM

3 Comments

 1. ቀንደኞቹ እጅ ይሰጣሉ ወይም እራሳቸውን በቅርቡ ያጠፋሉ፡፡ እንዳያመልጡ አጥሩን ማጠናከር፡፡ አትፍረድ ይፈረድብሃልና ነው ጊዜው፡፡ የስንቱ ደምና እንባ ይፋረዳል፡፡

 2. ” 500 የትግራይ ወታደሮች ተገደሉ” !?
  ድሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ ነጫጭባ ይወረው ነበር፣ ነው ጉዳዩ….! ደም ደም እንዳሸተታችሁ ትቀሯታላችሁ እንጂ አለመግባባቱ ሁሉ ወድ በህግ የሚፈታበት አቅጣጫ እያመራ ይመስላል ያለው…!!!!

 3. ይህ ጦርነት ላይ እየተፋለሙ ከሚገኙት በአብይ በኩል ሆነውም ሆነ በደብረጽዮን በኩል ሆነው ሲዋጉ ህይወታቸው እያለፈ ወይም አካለ ስንኩል ሆነው እየማቀቁ ከሚሞቱት ስንታቸው ናቸው በአመት የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ አማካኝ ገቢ ነው ብሎ እብይ የለፈፈውን የአንድ ሺህ የአማሪካን ዶላር ወይም የሰላሳ ሰባት ሺህ የኢትዮጵያ ብር በአመት ገቢ የነበራቸው የሚለውን ጥያቄ ብናነሳ አንድ ነጥብ አንድ ፐርሰንት እንኳን እንደማይሞሉ እንገነዘባለን።ስለዚህም ይህ ጦርነት ፍትህን ለማስፈን የሚካሄድ ትንቅንቅ ሳይሆን የመደብ ጦርነት መልክ የያዘ መሆኑን እንገነዘባለን። ተማርኩ network connection አለኝ የሚለው የተደማሪ elites መደብ የተደማሪ elite መደብ ያልነበረውን በማናከስ እያበጣበጡ ደኃውን እና network connection የሌለውን እነዚህ elites ተደማሪዎቹ አጥንቱን እየጋጡ ደሙን እየጠጡ መሆናቸው የአደባባይ ሚስጥር ነው።

  የአማራ ልዩ ሀይል አባል በአመት የሚከፈለው ደሞዙ ገቢው ገንዘብ በሌሎች የሀገሪቱ ክልልሎች ከሚገኙ የልዩ ኃይል አባላት ከሚከፈላቸው ደሞዝ ገንዘብ ሲነጻጸር እጅግ አነስተኛ በሆነበት
  የአማራ ክልል የህክምና አገልግሎት እጅግ አነስተኛ በሆነበት
  አማራን በያለበት ዘር ተኮር ጥቃቶች እያዋከቡት የወንድ ያለህ እየተባለ ባለበት
  የአብይ አፈ ቀላጤ ተደማሪ elites የደኃ የአማራን ልዩ ኃይል የሆነ ምስኪን መሀይም ገበሬ ሳይቀር እያወናበዱ ያለፍላጎቱ አስገድደው ወደ ጦርነት እንዲሄድ ማስገደዳቸው የእነዚህ ተደማሪ elites የሞራል ዝቅጠት ከቀን ወደ ቀን ለከት እጥቶ ረግረግ ውስጥ ዘቅጦ ትርፍ በሌለው ሁኔታ ዳግመኛ ላያንሰራራ እየሰጠመ መሆኑን ያሳያል። ማጥ ረግረግ quick sand ውስጥ የዘቀጠው ስብእናቸው እነርሱን አስጥሞ ሌሎቻችንንም ይዘውን ሊያሰጥሙን እየጎተቱን ነው። እንኳን ሊያሻግሩን ማጥ quick sand ውስጥ ወድቀው እየተንደፋደፉ ነው።

  Do not believe the hype.On average Ethiopians earning $1,000 USD per year is just a hype. Prospering by eliminating TPLF is also just a hype.
  Mark my words even if TPLF looses this current war TPLF’s leaders will recuperate and regroup in 2021, just remember how many times TPLF’s leaders recuperated and regrouped in the TPLF’s existence . This war is not the final nail on TPLF’s leaders cuffin as the elites preach it is just to fool the unsuspecting , uneducated , poor farmers .
  TPLF is like a snake that shades of the old skin bringing out brand new skin with a new look but inside it is the same. Same as the “reformists” shade their skin but inside they are the same.

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.