የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 28/29 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በኦሮሚያ ብሄር ተኮሩ ጥቃት በክልሉ አንዳንድ ባለሥልጣናት ተደግፎ ቀጥሎዋል፣የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኢትዮጵያና ግብጽን ለመሸምገል ጥረት ጀመሩ ፣ለደረሰው ጥቃቱ መንግሥት ጭምር ተጠያቂ ነው ተባለ፣ የለማ መገርሳ ጉዳይ፣እስክንድር ላይ ጥቃት፣ግብጽ እጄ የለበትም ማለቱዋ፣አየር መንገዱ እና ሌሎችም አሉ

የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 28/29 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የተፋፋመው ብሄር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እውን በወጣቶች ላይ ብቻ የሚፈጸም ነው? የጸጥታ ሀይሉ የት ሄዶ ነው ይሄ ሁሉ ሰው የሚሞተው? ከቀድሞ ም/ዐቃቤ ሕግ አለማየሁ ዘመድኩን አና ከተክለሚካኤል አበበ ጋር የተደረገ ውይይት (ያድምጡት)

ኢትዮጵያን ለመታደግ ምን መደረግ አለበት? (ልዩ ጥንቅር)

የባለደራስ የደጋፍ ኮሚቴ የቬጋስ ቻፕተር ሊቀመንበር ስለ እስክንድር እስር እና ፖልቲካዊ አንደምታው ይናገራል (ያድምጡት)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በኦሮሚያ ብሄር ተኮሩ ጥቃት በክልሉ አንዳንድ ባለሥልጣናት ተደግፎ ቀጥሎዋል

መንግሥት ለደረሰው ጥቃት ሀላፊነቱን ባለመወጣቱ ተጠያቂ መሆኑ ተገለጸ

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኢትዮጵያና ግብጽን ለመሸምገል ጥረት ጀመሩ

የለማ መገርሳ ጠባቂዎቹ ተነሱ ስም ተጨማሪ ተቃውሞና ጥቃት ጥሪ እየቀረበ ነው

ግብጽ በሰሞኑ የኢትዮጵያ ቀውስ ውስጥ እጄ የለበትም አለች፣ሱማሌ ብዛት ያለው የግብጽ የጦር መሳሪያን አገደች

በአርቲስት አጫሉ ግድያን ተከትሎ ብዛት ያለው የፖሊስ አባላት በአ/አ እና በኦሮሚያ ተሰማራ፣ዜጎች ውጥረቶችን እንዲያለዝቡ ተጠየቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብዛት ያላቸው የናይጄሪያ ዜጎችን ከአሜሪካ አጓጓዘ፣በቤሩት የሚገኙ ኢትዮጵያኖችን እህቶች ዛሬም በችግር ላይ ናቸው

የደ/ኮሪያ ባንክ ለኢትዮጵያው የጸረ ኮሮና ዘመቻ የገንዘብ እገዛ አደረገ

የእስክንድርን መደብደብ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኪሚሽነር ከራሱ አረጋገጡ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤

ተጨማሪ ያንብቡ:  "አብይ አህመድ በአማራ ክልል ፋኖን የማጥፋት እቅዱ 100 ፐርሰንት ግቡን ባለመምታቱ ነው ፊቱን ወደ ወለጋ አዙሮ፣ የበቀል እርምጃ የወሰደው።" - ፓስተር ደረጀ ከበደ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share