የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 18/19 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

/

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት እና በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአዋቂዎች ኢንፌክሺን ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር የተደረገ አዲስ ውይይት (ያድምጡት)

በአንዳንድ ስቴቶች የተጀመረው የሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች እና ሌሎች የራሳቸውን ሥራ የሚሰሩ አመልካቾች ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳይ ጉዳዮች አስመልክቶ ከአቶ ተካ ከለለ ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

ኢትዮጵያ የፕ/ት ትራምፕ ሽምግልናን ማመን አለባት? (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የኮሮና ቫይረስ በየጊዜው ባህሪውን እየለወጠ ስለሆነ ዛሬም ጥንቃቄ እንዳይለው ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ አስጠነቀቁ

ኢትዮጵያኖች በሊባኖስ እየተሰቃዩ ነቸው፣ቱርክ ዜጎችን ከኢትዮጵያ አወጣች

የባልደራስ ሊቀመንበር የአዲስ አበባ ም/ከንቲባ ተግባር ለአንድ ወገን መቆማቸውን ያሳያል አሉ

የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ብስፋት ሊጀመር ነው

ኢትዮጵያዊው የቴክኖሎጂ አጎልባቹ ኮሮናን ለመዋጋት የሚይስችል ጥበብን አበረከቱ

በአሜሪካ ግዛት  በሰሞነኛው የፕ/ት ትራምፕ ስብከት ተታለው የእቃ ማጠቢያ  ኬሚካሎችን የሚጠጡ ሰዎች ተበራክተዋል ፣የህክምና ባለሙያዋች እያስጠነቀቁ ናቸው

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

ተጨማሪ ያንብቡ:  ዘ-ሐበሻ ኦክቶበር 11 አቡነ ማቲያስ መንግስት አቡነ ጳውሎስን ለመተካት ካስቀመጣቸው ጳጳሳት አንዱ ናቸው በማለት ዘግባ ነበር

የዕለቱ ዜናዎች በሀብታሙ አሰፋ እና በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቦላችኋል ያድምጡት ያሰራጩት

 
https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas/hiber-radio-042620

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share