የሕብር ሬዲዮ ፕሮግራም – የኮሮና ቫይረስን ስጋት…..

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 29/30 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኮሮና ቫይረስን ስጋት አስመልክቶ ከዶ/ር ካሳ አያሌው የህጻናት እና የኢንፌክሽን ስፔሻሊስት ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ  ( ክፍል አንድን ያድምጡት)

የኦሮሚያ ክልል መከላከያን የሚገዳደር ሠራዊት የሚገነባው ለማን ነው? ከኮ/ል ደረሰ ተክሌ ጋር ተወያይተናል

የካራማራ የኢትዮጵያ ሰማእታት እና

የኮረና ቫይረስ፣ቻይና እና እኛ…(ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የኮሮና ቫይርስ ዛሬም መድሃኒት ስላልተገኘለት ጥንቃቂ እንዲደረግ የህክምና ባለሙያ አሳሰቡ

ሁለት ኢትዮጵያዊያኖች አቡዳቢ ውስጥ  በኮረና ቫይረስ ተይዘው በህክምና ላይ እንዳሚግኙ ተገለጸ፣የኢትዮጵያ ኢምባሲ መረጃው የለኝም ብሏል

የኦሮሚያ ክልልን የወታደር ዝግጅት መንግስት አይቶ እንዳላየ ሊሆን አይገባም ተባለ

ጁዋር መሐመድ የጠ/ሚ/ር  አብይ አስተዳደርን ወቀሰ፣”ቅድመ ምርጫ ወታደራዊ ካምፖች ወደ ማጎሪያነት እየተቀየሩ ነው”ጁዋር ካሰራጨው ወቀሳ የተወሰደ

ሱዳን በህዳሴው ውዝግብ ገለልትኛ አቋም በመያዟ ሰውዲ አረቢን አስቆጣች

የመኢህአድ ትሬአዳንት አቶ ታምራትን አና ፕ/ር መስፍንን ወቀሱ

የመጀመሪያዋ  የአሜሪካ  ሙስሊም የህዝብ እንደራሴትን ለመግደል ይዛተው ግልሰብ  በእርሳቸው ተማጽኖ ቅጣቱ ቀለለለት

 

ኤርትራ የጣሊያን ዜጎችን በኮረና ቫይረስ ጥርጣሬ አስመራ ላይ ማስቆሟ ቅሬታ  ፈጠረ

የፕ/ት አስተዳደር በህዳሴው ጉዳይ ገለልተኛ አቋም እንዲይዝ አንድ አሜሪካዊ የህዝብ እንደራሴ ጥሪ አቀረቡ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

ተጨማሪ ያንብቡ:  EOTC ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና አደስ አበባ ሀገረ ስብከት የተሰጠ መግለጫ

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas/hiber-radio-030820

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share