የእስክንድር የባልደራስ ፖለቲካ ልምድ ለፋኖ የህልዉና ትግል መቅሰፍት ነዉ!!
አንተነህ ሽፈራዉ (ኢ/ር) October 15, 2024 መርህ አልባዉ እክንድር ነጋ ወደ ማኅበራዊ ሚዲያ ብቅ ባለ ቁጥር በአማራ ሕዝብ የህልዉና ትግል (ፋኖ) አመራሮች ላይ እጅግ
ከ”ችርቻሮ” ድል አልፎ ለመሄድ የአንድነት አስፈላጊነት – ግርማ ካሳ
በአሁኑ ጊዜ ሁለት የፋኖ አሰላለፎች አሉ:: መኖር ያልነበረበት:: አንከር ሜዲያ ከሁለቱም አሰላለፎች፣ ሁለት ፋኖ መሪዎች ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች፡፡ ሁለቱን አደመጥኩ፡፡ በሰማሁት ነገር ተደስቻለሁ::
የምርኮኛ ጎርፍ ”ወንድሞቻችን ናቸው፥ እንኳን ሳይሞቱ ከእኛ እጅ ገቡ። የምንበላውን ይበላሉ። ጊዜው ሲደርስ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ይገናኛሉ”
የምርኮኛ ጎርፍ ”ወንድሞቻችን ናቸው፥ እንኳን ሳይሞቱ ከእኛ እጅ ገቡ። የምንበላውን ይበላሉ። ጊዜው ሲደርስ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ይገናኛሉ”
አርበኛ አስረስ ማረ እና ምርኮኞቹ | ስለ ፋኖ የብሔራዊ ባንክ ገዥው ያልተጠበቀ ንግግር |
https://youtu.be/bDMtS3gn4_c?si=UDBpAIDpVRZjbp04 #ሰበር_ዜና #AmharaFano ➢መሰከረም 29/01/2017 ዓ.ምብዙ ድሎችን አግኝተናል፣➢1️⃣115 ምርኮኛ ➢2️⃣70 እስረኞችን አስለቅቀናል➢3️⃣ 7 ብሬን➢4️⃣2 ድሽቃ➢5️⃣ 4 ስናይፐሮችን➢ለትግል የሚጠቅሙ የነፍስ ወከፍ ክላሾችንተተኳሾችን መኪኖችም ገቢ… pic.twitter.com/GbYaOAtFtr
ትግሉ ይጥራ – ከጥሩነህ ግርማ
የህልውና ትግሉን ወደሚቀጥለው ምዕራፍ ለማሸጋገር የኦይዶሎጂ ብዥታን ማጥራትና በመሬት ላይ ያለውን ተንኮል መጋፈጥና ማፅዳት ያስፈልጋል የህልውና ትግሉ በአማራ ብሄርተኝነት ላይ ያጠነጠነ እንደመሆኑ የመኖር አለዚያም
ናዝሬት ሞጆ መንገድ በፋኖ ተያዘ 7 ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ተሸኙ አሁን የደረሱን የድል መረጃዎች
ናዝሬት ሞጆ መንገድ በፋኖ ተያዘ 7 ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ተሸኙ አሁን የደረሱን የድል መረጃዎች
የጨካኝ ገዥዎች እና የአድርባዮች የቤተ መንግሥት ፖለቲካ
October 7, 2024 ጠገናው ጎሹ “እነ ጥላሁን ገሠሠ፣ ቴዴ አፍሮ፣ አሊ ቢራ፣ ሙሃመድ አህመድ፣ … ድንቅ ድምፃዊያን መካከል ናቸው፤ የሰው ልጅ ሆዱን ሲከፋው ጊዜም እንደ
የፋሽስቱ አብይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያ ውስጥ በአማራ ላይ እየተካሄደ ስለሚገኘው ጦርነት ከመስከረም 13 እስከ 27/2017 ዓ.ም በተለያዩ ቦታዎች ላይ የደረሰ የጉዳት !!!መረጃ:
ሸዋ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አውራጃ በደራ ወረዳ ልዩ ስሙ ኮሉ በተባለ አካባቢ ላይ በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ አሸባሪው የሸኔ ቡድን ከኦሆዴዱ ጥምር ጦር