ለቀባሪው አረዱ ነውና ነውር እንዳይሆንባችሁ፣
ከጥሩነህ ግርማ ኢትዮዽያዊነትን ለአማራ ለማስተማር ግራና ቀኝ መዝለል ከድካም ውጪ የሚያመጣው የለም። የኮነናችሁዋትን ያቆሰላችኋትን ሃገር የተከላከለላት፣ የቆሰላት፣ የሞተላት አማራው ነውና በደሙ ስር ስላለችው አማራ ደንቆሮ
በኢትዮጵያ፤ የኦሮሞ ገዢው ቡድን የሥልጣን ህልውና፤
አንዱ ዓለም ተፈራ ጥቅምት ፬ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፯ ዓ. ም. (10/14/2024) የህልውና ትግላችን በድል የሚጠናቀቀው፤ ባስቀመጥነው ግልጥ የሆነ የህልውና ራዕይ፣ በፋኖ ተቋማችን እየተመራን፣ አሠራርና ደንብ ገዝቶንና ባለ በሌለ አቅማችን በአንድነት በምናደርገው ጥረት ነው። መንግሥት፤ ባንድ አገር ያለ ሕዝብን
የማይነጣጠሉ የትግል ዘርፎችን ከምር የመውሰድ አስፈላጊነት
October 28, 2024 ጠገናው ጎሹ እጅግ ዘርፈ ብዙና ውስብስብ ከሆነው የህይወት ሂደትና መስተጋብርም ይሁን ከተፈጥሯዊ አካባቢ ጋር የተያያዙ የትግል ዘርፎችን ምንነት ፣ እንዴትነትና ከየት ወደ የትነት በአግባቡና በሰፊው
በድሮን ጥቃት በርካታ ሰላማዊ ዜጎች ተገደሉ፥ አብይ አህመድ በ870ሚሊዮን ብር ስቹዌሽን ሩም በቤተመንግስት ፥ ተማሪዎች ታሰሩ
በድሮን ጥቃት በርካታ ሰላማዊ ዜጎች ተገደሉ፥ አብይ አህመድ በ870ሚሊዮን ብር ስቹዌሽን ሩም በቤተመንግስት ፥ ተማሪዎች ታሰሩ
ሸህ መሃመድ አላሙዲን ጨክነው ይመለሱ ይሆን? – ሰመረ አለሙ
እኝህ በፎቶግራፉ የሚታዩት ከበርቴው አላሙዲ ከረጂም እገታ በኋላ ለመመለሳቸው በሶሻል ሚዲያና በአርቲስት ተስፈኞች በስፋት ሲናፈስ ከርሞ አዲስ አበባ መምጫቸውን በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች። የእኝህ
የዘረንኛውና የተረኛ መንግስት ፍርድ! አንጋፋው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ
የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና ግጭት መቀስቀስ ወንጀል የተከሰሱትን አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ
የትግራዩ መንበረ ሰላማ! መንበረ መርገምት! የሰዶም ሲኖዶስ!
ከቴዎድሮስ ሐይሌ “አስጸያፊ ሥራሽን፥ ምንዝርናሽን፥ ማሽካካትሽን፥ የግልሙትናሽንም መዳራት በኮረብቶች ላይ በሜዳም አይቻለሁ። ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ወዮልሽ! ለመንጻት እንቢ ብለሻል፤ ይህስ እስከ መቼ ነው? ትንቢተ ኤርሚያስ “13:27 ውሃ ሽቅብ አይሄድም :: በሬ እያለ ወይፈን አያርስም:: ሲወርድ ሲዋረድ በመጣው ባህላችንም ሆነ በሃይማኖታዊ ስርአታችን መንፈሳዊ አባቶችን ማክበር
በኢትዮጵያ ጉዳይ ምስክርነት የሚያዳምጠው የአሜሪካን ም/ቤት
በኢትዮጵያ ጉዳይ ምስክርነት የሚያዳምጠው የአሜሪካን ም/ቤት