አርሰናል በመክፈቻው ጨዋታ ከኒውካስትል ጋር ነጥብ ተጋርቶ ወጣ August 14, 2011 ስፖርት Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በየዓመቱ የክለቡን ኮከብ ተጫዋቾች እየተቀማ ያለው አርሰናል ስታሮቹን ከሃብታም ክለቦች መንጋጋ መፈልቀቅ ባልቻለበት በዚህ የፕሪምየር ሊግ ሲዝን የመጀመሪያው ጨዋታ ከኒውካስትል ጋር ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል። ጨዋታው የተደረገው በሴንት ጀምስ ፓርክ ስታዲየም ነው – የጨዋታውን ሃይላይት ቪድዮ ይመልከቱ። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story Arsenal agree Cesc deal with Barca Next Story ዌስት ብሮም 1 ማን.ዩናይትድ 2