ETHIOPIAN OFFICIALS ARE SUBJECT TO SANCTIONS, ASSET FREEZES AND TRAVEL BANS.
ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY)
የኦህዴድ ጭራቆች የዘር ጭፍጨፋ በኢትዮጵያ ምድር ያከትማል! THE LAND OF THE OPDO JAINTS
የወርሃ ሰኔ 2016 ዓ/ም ወደ ኢትዮጵያ ምድር አትሂዱ የጉዞ ማስጠንቀቂያ
የኮነሬል አብይ የኦህዴድ ብልጽግና መንግሥት በአማራ፣ ትግራይ፣ ኦሮሚያ የፈፀመው የዘር ፍጅት፣ የጦር ወንጀልና የስብዓዊ መብቶች ጥሰት ሁለት ሚሊዩን ህዝብ ተገድሎል፣ አርባ ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ንብረት ወድሞል ይህ በገለልተኛ አጣሪ ኮሚቴ ተጣርቶ ወንጀለኞቹ ለዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ፡፡ የአማራ ህዝብ ብአዴንን አሽቀንጥሮ ጥሎል፣ የትግራይ ህዝብ የህወሓትን የግፍ አገዛዝ ይጣል፣ የኦሮሚያ መንግሥት የኦህዴድን አሸባሪ አገዛዝ ገርስሶ ይጣልና ከሌሎቹ የክልል መንግሥቶች ጋር አዲስ የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት ይቌቌም፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ለኦህዴድና ለህወሓት ዘረኛና ተረኛ ፋሽስቶች መቼም የትም አይንበረከክም!!!በኮነሬል አብይ ኮሬ ነጌኛ መቃብር ላይ በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ነው፡፡ በኢትዮጵያ አስራአምስት ሚሊዮን ህዝብ አስቸኮይ የምግብ እርዳታ ማስፈለጉን በመካድ የኦህዴድ ብልጽግና መንግሥት የማያባራ ጦርነት በየቦታው ያቀጣጥላል፡፡
The Koree Nageenyaa:-In Ethiopia, a secret committee orders killings and arrests to crash rebels
የኦሮሙማ ‹‹ኮሬ ነጌኛ›› በኦሮሞ ህዝብ ላይ በፀጥታና ደህንነት ኮሚቴ ሽፋን የተቆቆመው የገዳዬች ቡድን ዶክተር አብይ አህመድ ሥልጣን እንደያዘ ያቆቆመው ስውር ቡድን ሲሆን ከዋና መሥራቾቹ ውስጥ ሽመልስ አብዲሳ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዜዳንት፤ ፍቃዱ ተሰማ፣የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዜዳንት፤ አወሉ አብዲ፣የኦሮሚያ የብልፅግና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ አራርሳ መርዳሳ፣ የኦሮሚያ ሠላምና ደህንነት ኃላፊ ስውር ቡድን እና የብልጽግና ፓርቲ ሚኒስተሮች፣ ወታደራዊ ጀነራል መኮንኖች፣ የደህንነት ሹማምንት ውጭ የሚገኝ ንብረትና ገንዘብ እገዳ እንዲሁም ከአገረ አገር የመዘዋወር መብቶች እቀባ በተባበሩት መንግሥታት ሴኩሪቲ ካውንስል እንዲጣልባቸው የውጭ ዲያስፖራ በሰላማዊ ሠልፍ ድምፁን በማሰማት የድሮውን ጭፍጨፋና የሲቪሊያኖች ግድያን ማጋለጥና ማስቆም ይጠበቅበታል፡፡ (Ethiopian officials are subject to sanctions, including asset freezes and travel bans, under a 2024 Security Council resolution.)
የኮነሬል አብይ የፌንፌኔ መንግሥት!!! ፓርኮቹንና የጫካው ቤተ-መንግሥትን ብቻ ያስተዳድራል!!!
ትግራይ፣ አማራ፣ አፋር፣ ጋምቤላ፣ኦሮሚያ፣ሶማሊያ፣ማዕከላዊ፣ደቡብ፣ ሲዳማና የደቡብ ምስራቅ ክልልና፣
ቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልሎች ከፋሽስቱ አገዛዝ ሥርዓት ቁጥጥር ውጪ ሆኖል፡፡
የውጭ የጉዞ ምክር ወደ ኢትዮጵያ (Foreign travel advice Ethiopia)
ጁን 13 ቀን 2024እኤአ
!Warning FCDO advises against all travel to parts of Ethiopia….(1)
ጠቅላላ የሃገሪቱ ሁኔታ፡-የአሜሪካ፣ የእንግሊዝ፣ ጀርመን፣ የአውሮፓ ህብረት አገሮች፣ የካናዳ፣ አውስትራሊያ መንግሥቶች ለመንገደኛ ዜጎቻቸው የሠጡት ማሳሰቢያ ይመለከታል፡፡ ወደ ኢትዮጵያ ለሚጎዙ ቱሪስቶች ማወቅ የሚገባቸው ጠቅላላ የሃገሪቱ ሁኔታ በተመለከተ፣ ድንገተኛ ህዝባዊ አመፅና ግጭት፣ ህዝባዊ አለመረጋጋት፣ ወንጀል፣ የመገናኛ አገልግሎት መቆረጥ፣ ሽብርተኛነትና የሰዎች እገታ በጠረፍማና በተለያዩ አካባቢዎች ሊከሰት ስለሚችም ተጎዦችን ያስጠነቅቃሉ፡፡ የኮመን ዌልዝ ኤንድ ዲቨሎፕመንት ኦፊስ የውጭ ሃገር ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች የጉዞ ምክር ለትውልደ እንግሊዞች ከመጎዛችሁ በፊት የጉዞ ምክር ጠይቁ በሚል ለተጎዦች መረጃ በካርታው ላይ ይስተዋላል፡፡
- በኢትዮጵያ ካርታው ላይ የሚታየው ቀይ ቀለም ቱሪስቶች በኢትዮጵያ ምድር መጎዝ የተከለከሉበት ወይም መጎዝ የሌለባቸው ከባቢዎች ናቸው (Advise against all travel)
- በካርታው ላይ የሚታየው በደማቅ ቢጫ የቀለመው መጎዝ የተከለከለ ሆኖም በጣም አስፈላጊ ከሆነ የሚጎዙበት ዋነኛ የጉዞ ከባቢዎች ናቸው( Advise against all but essential travel)
- በካርታው ላይ የሚታየው ፈዘዝ ያለ ቢጫ ቀለም ቱሪስቶች ከመጎዛቸው በፊት ምክረ-ሃሳብ መስማት የሚጠበቅባቸው ከባቢዎች ናቸው( See our travel advise before travelling)
የውጭ ጉዳይ ኮመንዌልዝና ዲቨሎፕመንት ኦፊስ The Foreign, Commonwealth & Development Office (FCDO) provides advice about risks of travel to help British nationals make informed decisions.
የዓለም አቀፍ ድንበር አካባቢዎች ለተጎዦች የተከለከለ ማሳሰቢያ International border areas/ FCDO advises against all travel within:
- ከሱዳን ድንበር ሃያ ኪሎሜትር አካባቢ (20km of the border with Sudan)
- ከደቡብ ሱዳን ድንበር አስር ኪሎሜትር አካባቢ (10km of the border with South Sudan)
- ከኢትዮጵያ ድንበር መቶ ኪሎሜትር ርቀት ከሱማሌና ኬንያ አንዲሁም ከኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ውስጥና አካባቢ(100km of the Ethiopian border with Somalia and Kenya in Ethiopia’s Somali region, and within
- ከኢትዮጵያ ድንበር ሠላሳ ኪሎሜትር ርቀት ከሱማሌ ውስጥ በፋፋን ዞን ከድንበር ከተሞች በስተቀርና ከዋጃሌ ባሻገር እና ከዋናው መንገድ መኃል ከጂጂጋና ዋጃሌ
- ከኬንያ ድንበር አስር ኪሎሜትር አካባቢ እንዲሁም ከዋናው መንገድና ከተሞች በስተቀር (10km of the border with Kenya, except for principal roads and towns )
- ከኤርትራ ድንበር አስር ኪሎሜትር አካባቢ (10km of the border with Eritrea)
(1) የትግራይ ክልል Tigray region የውጭ ጉዳይ ኮመንዌልዝና ዲቨሎፕመንት ኦፊስ ወደ ትግራይ ክልል የሚደረግ ጉዞን ሲያግዱ ከመቐለ ከተማና አገናኝ መንገዶች በስተቀር፣ ከማይጨው በስተ ደቡብ አቅጣጫ በኩል፣ ከአዲግራት በስተ ሰሜን አቅጣጫ በኩል፣ ከአቢ አዲ፣ አድዋና ሽሬ ምስራቅና ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ በኩል፣ ከአባላ በስተ ምዕራብ በትግራይ አፋር ድንበር በኩል ለተጎዞች እግድ ተጥሎል፡፡
በትግራይና አማራ ክልሎች በወልቃይት ራያ የተቀሰቀሰ አዲስ ጦርነትና ዝግጅት ይስተዋላል፡፡
(2) አማራ ክልል Amhara region የውጭ ጉዳይ ኮመን ዌልዝና ዲቨሎፕመንት ኦፊስ ወደ አማራ ክልል የሚደረግ ሁሉንም ጉዞ አግዶል፡፡ FCDO advises against all travel to Amhara region.
የአማራ ክልላዊ መንግሥት ብልጽግና አዴፓ/ ብአዴን አመራር በፋኖ ትግል እየተደመሰሱ ይገኛሉ፡፡ የአማራ ፋኖ የአማራ ክልል ዘጠና በመቶ በመቆጣጠር ላይ ይገኛል፡፡ ሰሜን ጎንደር፣ ደቡብ ጎንደር፣ ምስራቅ ጎጃም፣ምዕራብ ጎጃም፣አገው አዊ፤ ሰሜን ወሎ፣ደቡብ ወሎ፣ዋግ ህምራ፤ ሰሜን ሸዋ፣ የፋኖ አርበኞች ወደ አንድ እዝና አመራር በመሰባሰብ ላይ ናቸው፡፡
- በአማራና ትግራይና ክልሎች በወልቃይት ራያ የተቀሰቀሰ አዲስ ጦርነትና ዝግጅት ይስተዋላል፡፡
(3) አፋር ክልል Afar region የውጭ ጉዳይ ኮመን ዌልዝና ዲቨሎፕመንት ኦፊስ መቶ ኪሎሜትር ከትግራይ ድንበር በስተ ሰሜን አንሰባ ከተማ አቅጣጫ በኩል፣ ሠላሳ ኪሎሜትር ከትግራይ ድንበር በስተ ደቡብ አንሰባ ከተማ አቅጣጫ በኩል እንዲሁም አስር ኪሎሜትር በኤርትራ ድንበር በኩል ያለውን ሥፍራ የጉዞ እገዳ ያካትታል፡፡ በአፋርና ሱማሌ ክልሎች የተቀሰቀሰ አዲስ ጦርነት ይስተዋላል፡፡
(4) ጋምቤላ ክልል Gambella region የውጭ ጉዳይ ኮመን ዌልዝና ዲቨሎፕመንት ኦፊስ ወደ ጋምቤላ ክልል የሚደረግ ሁሉንም ጉዞ አግዶል፡፡ FCDO advises against all travel to Gambella region.
(5) ኦሮሚያ ክልል Oromia region የውጭ ጉዳይ ኮመን ዌልዝና ዲቨሎፕመንት ኦፊስ ወደ ኦሮሚያ ክልል የሚደረግ የተለያዩ ቦታዎችን ጉዞ አግዶል፡፡ ከኬንያ ድንበር ከሚያዋስነው አስር ኪሎሜትር ርቀት ያለው ስፍራ፣ ከዋናው መንገድና ከተማ በስተቀር፣ ምስራቅ ሸዋ ዞን መስቀለኛ መንገድ ደቡብና ምስራቅ አካባቢ እንዲሁም ሰሜን ሸዋ ዞን ኤ ስሪ መንገድ ፣ ምስራቅ ወለጋ ዞን ከአዲስ አበባ እስከ ጋምቤላ የመወስደው መንገድ፤ ምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ቄለም ወለጋ እና ሆሮ ጉድሩ ወለጋ፣ የውጭ ጉዳይ ኮመን ዌልዝና ዲቨሎፕመንት ኦፊስ ምስራቅ ጉጂ እና ጉጂ ዞን አስር ኪሎሜትር ርቀት፣ ኦሮሚያ ክልለዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን በሁለቱም በኩል ያለ መንገድ መኃል ወለንጪቲ እና መታህራ በኩል ለቱሪስት መንገደኞች የተከለከለ መንገድ ነው፡፡ FCDO advises against all but essential travel to: (1) ሁሉም ምስራቅ ሸዋ ዞን ሲያጠቃልል ከዚህ በስተቀር ከአዲስ አበባ እስከ አዳማ ፈጣን መንገድ አስር ኪሎ ሜትር ርቀት በሁለቱም አቅጣጫ ያለውንና ከአዲስ አበባ እስከ ብሸፍቱ አያካትትም ( all of East Shewa zone except the Addis to Adama Expressway and 10km either side of the expressway between Addis Ababa and Bishoftu. (2) የኤ ፎር መንገድ ከአዲስ አበባ እስከ ችሊያ ያለው በስተቀር ፍንፍኔ ስፔሻል ዞን አያካትትም the A4 road between Addis Ababa and Cheliya, except for the section in in the Finfine special zone. (3) ሁሉም የሰሜን ሸዋ ዞን ለጉዞ የታገደ ነው፡፡ all of North Shewa Zone (4) ምዕራብ ጉጂና የጉጂ ዞን West Guji and Guji zones ለጉዞ የታገደ ነው፡፡)
(6) ሶማሊያ ክልል Somali Regional State የውጭ ጉዳይ ኮመን ዌልዝና ዲቨሎፕመንት ኦፊስ ከኢትዮጵያ ድንበር መቶ ኪሎሜትር በኩል ሱማሊያና ኬንያ እንዲሁም የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል መንግሥት፣ ከኢትዮጵያ ድንበር ሠላሳ ኪሎሜትር በኩል ሱማሊያ በፈፋን ዞን በኩል በሁለቱም በኩል ያለ መንገድና ከተሞች መኃል በጂግጂጋ እና ዋጃል በኩል፣ በሲቲ ዞን በኩል፣ በኖጎብ (የቀድሞው ፊቅ) በኩል፣ በጃራር (የቀድሞው ደጋሃቡር) በኩል፣ በሸበሌ (የቀድሞው ጎዴ) በኩል፣ ቆራሔ እና ዶሎ (የቀድሞው ዋርዴር) በኩል፣ ሊበን እና አፍዴር ዞን መቶ ኪሎሜትር ከሱማሌና ኬንያ ድንበር በኩል ያሉት መንገዶች ለቱሪስቶች የተከለከሉ ናቸው፡፡
- በሱማሌና አፋር ክልሎች የተቀሰቀሰ አዲስ ጦርነት ይስተዋላል፡፡
(7) ማዕከላዊ፣ ደቡብ፣ ሲዳማና የደቡብ ምስራቅ ክልል Central, Southern, Sidama and South West regions (formerly SNNPR) የውጭ ጉዳይ ኮመን ዌልዝና ዲቨሎፕመንት ኦፊስ የጉዞ እገዳ ማስጠንቀቂያ በማድረግ በኮንሶ ልዩ ዞን የደቡብ ኢትዮጵያ ብሔር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ድንበር አስር ኪሎሜትር ርቀት ከደቡብ ሱዳንና ኬንያ ድንበር በኩል ተጎዦች አስፈላጊው ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስበዋል፡፡
(8) ቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልል Benishangul-Gumuz region የውጭ ጉዳይ ኮመን ዌልዝና ዲቨሎፕመንት ኦፊስ የጉዞ ማሳሰቢያ መሰረት በቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልል ድንበር በኩል ሃያ ኪሎሜትር ርቀት ከሱዳን ወሰን በኩል መተከል ዞን እና ማኦኮሞ ልዩ ዞን እግዱ ያካትታል፡፡
በህብረ ብሔር ኃይሎች ግንባር በማቆቆም የሽግግር መንግሥት በመመሥረት የብልጽግና መንግሥትን እናውርድ!!!
ምንጭ
(1) (Foreign travel advice Ethiopia) !Warning FCDO advises against all travel to parts of Ethiopia. Warnings and insurance/ still current at: 13 June 2024/Updated: 31 May 2024