(Updated) በርካታ ኢትዮጵያውያን የሚገኙበት በቬጋስ ለተቃውሞ ከወጡ ከሺህ በላይ የታክሲ አሽከርካሪዎች 14ቱ ታስረው ተፈቱ
በቬጋስ የሚያደርጉት የመብት ትግል እንዲሳካ በዓለም ዙሪያ ላሉ ወገኖቻቸው የድጋፍ ጥሪ አቅርበዋል በቬጋስ በሁለቱ ታላላቅ የታክሲ ኩባንያዎች ፍሪያስና የሎ ቼከር ስታር ታክሲ የሚያሽከረክሩ በአብዛኛው ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ከሺህ በላይ የስራ ማቆም አድማ ላይ