ኢትዮጵያዊው ላሊሳ ዲሳሳ ባሸነፈበት የቦስተን ማራቶን ቦምብ ፈነዳ ኢትዮጵያዊው ላሊሳ ዲሳሳ ባሸነፈበት የቦስተኑ ማራቶን ማጠናቀቂያ ቦታ ላይ በፈንዱ ሁለት ቦምቦች ይህ ዘገባ እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ 3 ሰዎች መሞታቸውንና ከ40 በላይ ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ታወቀ። በዚህ ውድድር ላይ ለአሸናፊነት ሲፎካከሩ የነበሩት April 15, 2013 ዜና
Hiber Radio: “ከሁሉ አገር በታች ሕግ የሌለበት በደመ ነፍስ የሚመራ አገር የእኛ አገር ብቻ ነው” – ታማኝ በየነ (ቃለምልልስ) የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 6 ቀን 2005 ፕሮግራም አክቲቪስትና አርቲስት ታማኝ በየነ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው አጭር ቃለ መጠይቅ የተወሰደ በሲና በረሃ በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው ስቃይና በበረሃ ወድቀው የሚቀሩበትን አስከፊ ሁኔታ የ ከቃኘንበት April 15, 2013 ነፃ አስተያየቶች·ዜና
ደብረ ዘይትና አባ ማትያስ (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) ደብረ ዘይት ተብላ የምትጠራው እሁድ ዘንድሮ መጋቢት ፳፱ ቀን ነበረች። በዚህች ቀን የሚነበበው ወንጌል ክርስቶስ በደብረ ዘይት ከሐዋርያት ጋራ የተናገራቸውን የያዘችው የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬ ናት። ይህች ምዕራፍ አካታ የያዘቻቸው በዓለም መጨረሻ April 15, 2013 ዜና
የ“አብዮታዊ ዲሚክራሲ” መንገድ የት ያደርሳል ? (በአብርሃ ደስታ) ወቅቱ የአካባቢና ከተሞች “ምርጫ” የሚካሄድበት ነው ። ሰለ “ምርጫ” ሲታሰብ ስለ አማራጮች ማሰላሰል ግድ ነው ። አንድ ፖለቲካዊ ምርጫ ምርጫ የሚያሰኙት ነገሮች ምንድን ናቸው? ምርጫው ዲሞክራሲያዊና የተሟላ እንዲሆን አማራጮች (ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች) April 15, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ኃይሌ ገ/ሥላሴ የቪየናን ግማሽ ማራቶን አሸነፈ ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ የቪየናን ግማሽ ማራቶን ለሶስተኛ ተከታታይ ጊዜ ማሸነፉ ተሰማ። አትሌት ሃይሌ ከውድድሩ አጋማሽ ጀምሮ በመምራት በ1 ሰአት ከ1 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ በሆነ ጊዜ ሲያሸንፍ፤ ኬንያዊው ሆሲያ ኪፕኬምቦይ በ1 ሰአት April 15, 2013 ዜና
ኢህአዴግ በግዳጅ ገንዘብ አምጡ በማለት ነጋዴውን እያናደደ ነው በአዲስ አበባ የሚገኙ ባለሃብቶች ኢህአዴግ ለሚያዚያ 2005 ዓ.ም. ለሚደረገው የአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ አስተዳደርና የአካባቢ ምርጫ ብቻውን እየተወዳደረም ለምርጫ ቅስቀሳ በሚል በግዳጅ ገንዘብ እየጠየቀ ህገወጥ ድርጊት እየፈፀመ እንደሆነና ድርጊቱም እንዳማረራቸው ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡ April 15, 2013 ዜና
ከቤኒሻንጉል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጅ ዜጎች ለኛ መሰቃየት ተጠያቂው ብአዴን ነው አሉ ከሚኖሩበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቅለው በፍኖተሠላም ሰፍረው የነበሩት አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች “እንድፈናቀል ያደረገንና ለደረሰብን ጉዳት ተጠያቂው የአማራ ክልላዊ መንግስት ገዢው ፓርቲ ብአዴን ነው፡ ፡” ሲሉ ለዝግጅት ክፍላችን አስታወቁ፡፡ ተፋናቃዮቹ እንደሚሉት “ስንፈናቀል ስድብ፣ዛቻ ድብደባ፣እስራትና ዝርፊያ April 15, 2013 ዜና
በእውነት ኢትዮጵያን እንመራለን የሚሉት ኢትዮጵያዊ ናቸውን? ንጉስ ከኖርዌይ ከሁለት አስርት አመታት በላይ ኢትዮጵያውያንን እያስተዳዳረ ብቻውን ከሚያላዝንበት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ሬድዮ ውጭ ምድር ላይ የሚታየውና እውነተኛውን የኢትዮጵያ እውነታ ለተመለከተ እውነት ይህች ሃገር የምትተዳደረው በራስዋ በኢትዮጵያ ልጆች ነው ወይስ በሌላ? የሚል April 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
(ሰበር ዜና) የዊኒፔግ ካናዳዋ ማርያም ቤ/ክ ስደተኛው ሲኖዶስን ተቀላቀለች (ዘ-ሐበሻ) በገለልተኝነት የቆዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያናት በአቡነ መርቆርዮስ ወደሚመራው ስደተኛው ቅዱስ ሲኖዶስ መጠቃለላቸውን ቀጥለዋል። ዛሬ በካናዳ ዊኒፔግ ካናዳ የምትገኘው የቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወደ ስደተኛው ቅዱስ ሲኖዶስ መጠቃለሏን አስታወቀች። በካናዳ ዊንፔግ ግዛት April 14, 2013 ዜና
አማራና ኢትዮጵያዊነት፤ በጠላትም በወገንም እስከ ሞት በገ/ክርስቶስ ዓባይ የአማራው ሕዝብ ባህልና አስተዳደግ መተኪያ ከሌላት ከአገሩ ከኢትዮጵያና፤ ጥላና ከለላ በመሆን እነርሱን ለመታደግ ሕወቱን ሳይሳሳ ሲገብርላቸው ለቆዮት ኢትዮጵያውያን ወገኖቹ ፤ ከፍተኛ ክብርና ፍቅር እንዲያድርበት ሆኖ በዓለማዊውም ሆነ በመንፈሣዊው አስተሳሰብ ተቃኝቶ April 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የሕዝብ ልጅ ምንግዜም የሕዝብ ነው! ግዛው ስለሺ ጃኖ መፅሔት ቅፅ 1 ቁጥር 2 ላይ የሰማኒያ አመቱ አዛውንትና የአምስት አመቱ ፈረሳቸው ብሎ የፃፈውን ፅሁፍ ላነበበ ሰው በእርግጠኝነት ስለፀሐፊው የሚኖረው አመለካከት የተዛባ ነው የሚሆነው፡፡አቶ ግዛው ማመዛን የከበደው ሰው ለመመሆኑም April 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ዘር ማጥራትን ያህል ወንጀል ፈጽሞ ይቅርታ መጠየቅ ፌዝ ካልሆነ ድራማ ነው! ከግርማ ሞገስ ግርማ ሞገስ ([email protected]) በፌዴራል ስም የተሸፈኑ ህውሃት/ኢህአዴጎች እና በአቶ መለስ ራዕይ የተጠመቁ የክልል ፖለቲከኞች በኢትዮጵያ የዘር ማጥራት (Ethnic Cleansing) ወንጀል ስለመፈጸማቸው መዘገብ ከጀመረ ውሎ አድሯል። ይኽ ዜና በኢትዮጵያ ወዳጆች ኢትዮጵያውያን እና የውጭ April 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
እነ ማን ነበሩ? አሁንስ ማን ናቸው? – ከገብረመድህን አርአያ ገብረመድህን አርአያ (ፐርዝ፤ አውስትራሊያ) ይህ ጽሑፍ ትኩረት የሚሰጠው በትግል በረሃ በነበርንበት ወቅት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት.) በክርስትና እና በእስልምና ሃይማኖቶች ላይ ሲከተል የነበረውን አቋሙን ተቀብሮ ከነበረበት ጉድጓድ አውጥቼ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እነማን April 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች