ዘ-ሐበሻ

ቄስ፣ ወታደርና ነጋዴ፤ መስቀል፣ ጠመንጃና ብር – ሶስቱ ምስጢራዊ የወረራና የብዝበዛ መሣሪያዎች

(The three secret weapons for colonialist invasion and Exploitation) ከአገሬ አዲስ በመካከለኛው ክፍለ ዘመን አውሮፓውያን ትልልቅ የመርከብ ግንባታን እውቀት በተቀዳጁና ከከባቢያቸው እርቀው በመሄድ፣ውቅያኖስን ተሻግረው አንዳንድ ክፍለ ዓለማትንና አገሮችን በገለጡበት ጊዜ ከኑዋሪው

የጊዜው የኢትዮጵያ ጬኸት፤ የተመስገን ደሳለኝ ዕይታና የከበደ ሚካኤል”ጽጌረዳና ደመና”

ዳንኤል ከኖርዌይ ዛሬ ማታ በኢትዩጵያ ውስጥ በዚህ ሰሞን እየተደረገ ያለውን የኢትዩጵያዊያን ከገዛ አገራቸው በዘራቸው (የአንድ ቋንቋ ተናጋሪ) ወይም አማራ በመሆናቸው ብቻ “እዚህ ቦታ አትፈለጉም፣ወደ ሀገራችሁ ሂዱ” የተባሉትን ወገኖች ሰቆቃ እያሰላሰልኩ አስቸኳይ መፍትሄ

ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች “ፍትህ ፍትህ” ሲሉ ስለፍትህ ሲጮሁ ዋሉ

ድምጻችን ይሰማ በሚል ከአንድ ዓመት በላይ ተቃውሟቸውን እያሰሙ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በመላ ሃገሪቱ በተመረጡ ከተሞች ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ ዋሉ። “ፍትህ ፍትህ” በሚል ከተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ በአንዋር መስጊድ የተደረገውን ፎቶዎች ይዘንላችኋል።
April 12, 2013

የለገደንቢ ወርቅ ሽያጭ ድራማ!! (በኢትዮ-ጀርመኒ ድረገጽ)

እ.አ.አ በ1997 በጨረታ ወደ ግል ንብረትነት ተዛወረ የተባለው የኢትዮጵያውያን ሀብት የተሸጠው 172 ሚሊዮን ዶላር ነው፡፡ሽያጩ ተግባራዊ ከሆነ በኋላ ሽያጩን ተከትሎ በርካቶች አርረዋል፤ ተቃጥለዋል። “ዋይ ዋይ ወርቃችን” ብለው አንብተዋል። ህዝብ የፈለገውን ቢል ደንታ
April 12, 2013

(ሰበር ዜና) ሲአን የፊታችን እሁድ ከሚደረገው ምርጫ ራሱን አገለለ

(ዘ-ሐበሻ) የአዲስ አበባ የድሬዳዋ የክልል የአካባቢ ምርጫ ለማሳተፍ ተመዝግቦ በዝግጅት ላይ የሚገኘው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ የሚደርስበትን ጫና ከምርጫው ለመውጣት መገደዱን አስታወቀ። ኢሕ አዴግ ብቻውን በሚወዳደርበት የአካባቢና የከተማ ምክር ቤቶች አባላት ምርጫ
April 11, 2013

ትውልደ ኢትዮጵያዊው በአርሰናል “አዲሱ ፋብሪጋስ” የሚል ስያሜ እያገኘ ነው

የአርሰናልን ማሊያ የለበሰው ጌዲዮን ዘላለም ትንሹ ፋብሪጋስ የሚል ቅጥል ስም አግኝቷል፤  በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ደግሞ ጀርመናዊ የሆነው ጌዲዮን ዘላለም በእግር ኳስ ያለውን ችሎታ የተመለከቱ የስፖርቱ ተንታኞች « አዲሱ ሴስክ ፋብሪጋስ » በማለት
April 11, 2013

ዜጎችን ከስፍራቸው ማፈናቀል አንዱ የኢህአዲግ ማናለብኝ ህገዎጥ ተግባር ነው -(ከሰሜን አሜሪካ አንድነት ድጋፍ ማህበራት የተሰጠ መግለጫ)

የሰሜን አሜሪካ አንድነት ድጋፍ ማህበራት Andinet North America Association of Support Organizations (ANAASO) የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት፣  ዜጎች በማንኛውም የኢትዮጵያ ግዛት የመንቀሳቀስ፣  የመኖር ፣ የመነገድ ፣ የመምረጥና የመመረጥ መብት እንዳላቸው በግልጽ ያስቀምጣል። ነገር ግን ገዢው
April 11, 2013

የትግራይ መምህራን እሮሯቸውን እያሰሙ ነው

(አብርሃ ደስታ ከመቀሌ) በኢትዮዽያ ዩኒቨርስቲዎች እየሰለጠነ ያለው የሰው ሃይል (ከምረቃ በኋላ) ብዙ ችግሮች እንደሚፈታተኑት ይታወቃል። ከነዚህ ችግሮች አንዱ ‘ስራ ኣጥነት’ ነው። የስራ ኣጥነቱ ምንጭ ደግሞ የፖለቲካ ሙስና ነው። ሙሁራን ዜጎች የመንግስት ስራ
April 11, 2013

ቁም ነገር ተናጋሪ የሌለበት መንግስት……

ከዘካሪያስ አሳዬ       የሚናገረው ውሸት የማያጣ መንግስት፣ የሕዝቡ አመል የማይታወቅበት ፣ የሚያዳምጠው መሪ ያጣ ህዝብ ።ይህ ሕዝብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ። እኛ ኢትዮጵያውያን እስካሁን ድረስ የሚነገረን እንጂ የሚያዳምጠን መሪ ለማግኘት አለመታደላችን ። ያለመታደል

ሆዳም አማሮቹ ም/ጠ/ሚ/ር ደመቀ መኮንን እና ሕላዊ ዮሴፍ ሲዋረዱ ተመልከቱ (Video)

ይህን ቪድዮ ይመልከቱ። በኢትዮጵያዊያኑ ድርጊት ይደነቃሉ። በተለይ ለሱዳን በተሰጠው የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ብዙ ተናግረዋል። በአንጻሩ አቶ ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ያሉ መስሏቸው ስሜታቸውን መቆጣጠር ተስኗቸው የሚናገሩትን ያያሉ። ይመልከቱና ያካፍሉት።
April 11, 2013

በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን (በሰሜን አሜሪካ የፍኖተ ነጻነት አስተባባሪ ኮሚቴ)

ቀደም ሲል በአገር ቤት የምትታመውንና በአሁኑ ጊዜ በገዥው ስርአት በነጻ ፕሬስ ላይ በሚደረገው ዘመቻ የመጨረሻው ሰለባ በመሆን ላይ ያለችውን  ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣን ህይወት ለመስጠት እንቅስቃሴ መጀመሩ ይታወሳል። ከእንቅስቃሴው አንዱ መገለጫ የህትመት መሳሪያ
April 11, 2013

ድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ ጥገኝነት ጠየቀ

(ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ ድምጻዊ ሙሉቀን መለስ ሙዚቃ በቃኝ ካለ በኋላ የርሱን ሥራዎች በመጫወት “ዳግማዊ ሙሉቀን መለሰ” የሚል ስያሜን በአድናቂዎቹ ያገኘው ድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ ጥገኝነት መጠየቁን የዘ-ሐበሻ ታማኝ ምንጮች ገለጹ። በወቅታዊው የኢትዮጵያ የኪነጥበብ
April 10, 2013
1 648 649 650 651 652 689
Go toTop