ዘ-ሐበሻ

የአርሰናል ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን? – የአረብ ከበርቴዎች አነጣጥረውበታል

(ልዩ ዘገባ) ለመግዛት የቀረቡት ከበርቴዎች እነማን እንደሆኑ አይታወቅም፡፡ ኩባንያዎቻቸው እነማን እንደሆኑ ለመናገር ፈቃደኞች አይደሉም፡፡ ነገር ግን የዓረብ ባለሀብቶች መሆናቸው ግልፅ ነው፡፡ በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የሚንቀሳቀሱ ኩባንያዎችን ያቀፈ ህብረት (consortium) መሆኑም ምስጢር አልሆነም፡፡
April 5, 2013

ሕዝበ አዳም ቁርጥሽን ዕወቂ! ዘመን ተፈጸመ!

ይሄይስ አእምሮ ወይ አንቺ ክምሬ አለሁኝ ብለሻል፤ ባታውቂው ነው እንጂ በቁምሽ አልቀሻል፡፡ ይህች ግጥም በልጅነት ካዳመጥኳቸው ሥነ ቃላት የማስታውሳት ናት፡፡ አግባብነቷ ለድሃ ገበሬ ነው፤ ክምሩን በብድርና በልቅት የጨረሰ ገበሬ በክምሩ አጠገብ ባለፈ

ኃያላንን ለመማረክ ኃያልነትህን ደብቅ – Don’t outshine your master

ከሊሊ ሞገስ በማንኛውም የስራ መስክ ስኬታማ ለመሆን ከሰዎች ጋር ተግባብቶ አብሮ የመስራት ብቃት ሊኖረን ይገባል፡፡ ከሰዎች ጋር አብሮ ለመስራትና የፈለጉትን ለማግኘት ደግሞ የሰዎችን ባህሪና ፍላጎት ቀድሞ የመገንዘብ ችሎታ ያስፈልጋል፡፡ በተጨማሪም የሰዎችን ባህሪ
April 5, 2013

መንገድ ላይ የታገተው የኢህአዴግ የመተካካት ዕቅድ

(በፍሬው አበበ) ከመጋቢት 14 -17 ቀን 2005 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ የተካሄደው የኢህአዴግ ጉባዔ በ2003 መጀመሪያ ዓመት ላይ በይፋ የተጀመረውን የመተካካት ዕቅድ ያስቀጥላል የሚል ተስፋ በድርጅቱ አባላትና ደጋፊዎች ዘንድ ነበር። ይህ ተስፋ ከጉባዔው

ድሀ ከሆኑ አይቀርስ – ልክ እንደ አቶ መለስ

(ኤፍሬም እሸቴ – www.adebabay.com)፦ ሰሞኑን በተካሔደው የኢሕአዴግ ጉባዔ ላይ የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ያደረጉትና በኢቲቪ የዜና ዕወጃ ላይ የቀረበው ንግግራቸው የማኅበራዊ ድረ ገጾች የመወያያም የመሳሳቂያም የመሳለቂያም ርዕሰ

የአቡነ ጳውሎስ መኖሪያ ቤት ውስጥ የተገኘው ሃብት አነጋጋሪ ሆኗል

ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ታትሞ የተሰራጨው ቁምነገር መጽሔት እንደዘገበው ከሟቹ የአቡነ ጳውሎስ መኖሪያ ቤት ውስጥ የተገኘው ገንዘብ አንጋጋሪ ነው ይላል። እንደ መጽሔቱ ዘገባ ከሆነ “ፓትርያርኩ በየዓመቱ በዓለ ሲመታቸውን ሲያከብሩ ከየአብያተ ክርስቲያናቱ የሚበረከትላቸው ከጣት
April 4, 2013

የስደት ኑሮ ቅኝት

                         መጋቢት 30 ቀን 2013 በታክሎ ተሾመ በዚህ ርዕስ ዙሪያ እንዳተኩር  ያስገደዱኝ የተለያዩ ሁኔታዎች  በአእምሮዬ እየተብላሉ በስሜቴ ውስጥ ተወሽቀው  በርካታ  ዓመታትን

ባሁኑ ሰዓት በአማራው ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለው አማራን የማጥፋት ሴራ፤ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት የሚካሄደው ተግባር ዋናው አካል ነው – ክፍል ፫

አማራው ያለበትን ዕለታዊ የስቃይ ሁኔታ፣ ለምን ይህ በአማራው ላይ እየተፈፀመ መሆኑንና ለምን ይኼን የስቃይ ሁኔታ የወገን ማጥፋት ወንጀል እንዳልነው ባለፉት ሁለት ተከታታይ ዕትሞቻችን ዘርዝረናል። በዚህ የዛሬው እስከመቼ እትማችን ደግሞ፤ ለዚህ መፍትሔ በማሰብ

ደብረ ዘይት፡- የዓለማችን ታሪክ ፍፃሜ ቅዱስ ተራራ

በፍቅር ለይኩን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ቀኖና መሠረት የዓብይ ጾም ወይም የሑዳዴ ጾም አምስተኛ ሳምንት ‹‹ደብረ ዘይት›› በመባል ይጠራል፡፡ እንደ ቤተ ክርስቲያኒቱ ሊቃውንት አስተምህሮ የዓብይ ጾም ሳምንታት በሙሉ ከክርስትና ሃይማኖት

“አይቴ ብሔሩ ለአማራ . . . የአማራ አገሩ ወዴት ነው?” ኢትዮጵያ አይደለምን?

(ኤፍሬም እሸቴ – www.adebabay.com)፦ በንግግርም ይሁን በጽሑፍ ለማንሣትም ሆነ ለመጥቀስ፣ ለመወያየትም ሆነ ለመከራከር ከማይመቹኝ (discomfort እንዲል ፈረንጅ) የኢትዮጵያ ርዕሰ ጉዳዮች ሁሉ ዘርን፣ ብሔረሰብን የተመለከተው ዋነኛውና አንዱ ነው። ጉዳዩ በዕለት ተዕለት የአገራችን ሕይወት

የኢህኣዴግ ኣጀንዳና የኣማራ ተወላጆች መፈናቀል …..! (አብርሃ ደስታ፣ መቀሌ)

(አብርሃ ደስታ፣ መቀሌ) ህወሓት/ኢህኣዴግ ከሚከተለው ‘ኣብዮታዊ ዴሞክራሲ’ የተሰኘ የፖለቲካ ኣቅጣጫ (እነሱ ‘ርእዮተ ዓለም’ ይሉታል) ኣንፃር ‘የቡድን መብት’ ከ’ግል መብት’ ይቀድማል። በቡድን መብት እሳቤ መሰረት (በኣንቀፅ 39 የ’እስከመገንጠል መብት’ ታግዞ) ብሄሮች በየክልላቸው ያለ

ከሰሉ ያለቀበት ባለ እጅ ሆነናል – መኳንንት ታዬ (ከሚኒሶታ)

 መኳንንት ታዬ (ከሚኒሶታ)  ዘመናት አፍ አላቸው ፤ይጣራሉ፤ እስትፋሳቸው እና አንድያ ነፍሳቸው  በትውልድ እንቅስቃሴ መውጣቱና መውረድ ይገለፃል።ይፈነትዋሉ። ምን እንኳን አሮጌ ሥርአት አርጅቶ ወድቆ ሞቶ አዲስ  በምትኩ ቢያብብ፤ያ ትውልድ ይሄ ትውልድ  በቅብብሎሽ ከሚያቆዩት  አንዱ

የአማራው መከራ ላገሩ ስለሠራ (በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ)

እንሁን ቀና ሰው፤ እውነት እንናገር፣ ለእውነት ጥብቅና ሃቁን አስቀድመን ፖለቲካን ወዲያ፣ ትንሽ አቆይተን እስቲ እንተባበር ሃሰት ላይ አድመን። እኮ የታለ ፍርድ የታል’ኮ ፍትህ፣ የታለ ባገሩ የሕግ አስከባሪ፣ አረ የታል መንግሥት፣ መቅሰፍት የሚሆነው
1 651 652 653 654 655 689
Go toTop