የሕብር ሬዲዮ የካቲት 3 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም
በኢትዮጵያ ለውጡን ተከትሎ የሕዝቡ የቅሬታ መሰረቶች የሆኑ ጉዳዮችን አመራሩ እየመለሰ ነው? በተለይ የንብረት ባለቤትነት መብቶች በአግባቡ የሕግ ጥበቃ አላቸው? ሕጉስ ዛሬም ይከበራል? ከቀድሞው ምክትል ዐቃቤ ሕግ እና የፍትሐብሄር ጉዳዮች ሀላፊ አቶ አለማየሁ ዘመድኩን ጋር ተወያይተናል (ያድምጡት)
የአጼ ኃይለስላሴ ሐውልት በአፍሪካ ሕብረት አዳራሽ ተመረቀ
የጎንደር ሕብረት የውቅቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን ጋር በጎንደር ላይ ስለተከፈተው ተደጋጋሚ ጥቃት ተወያይተናል(ያድምጡት)
“ለአለማቀፍ እውቅና ያበቃኝ ኢትዮጵያዊ ደሜ ነው”አርቲስት ኢዚይ ብዙ (ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ሕዝብ ቆጥራውና ምርጫው ለአገሪቱ ተጨማሪ ስጋት አለው መባሉ
የጎንደር ሕብረት ለግጭቱ ትኩረት አልሰጡም ብሎ መንግስትና የክልሉን አስተዳደር ተቃወመ
ኢትዮጵያዊው ነጋዴ በደ/አፍሪካ ውስጥ በዘራፊዎች ተገደለ
የሲዳማን ክልል መሆን ፌደራል መንግስቱ አዘገየ በሚል ተቃውሞ ተጠራ
የንጉስ አጼ ኃይለስላሴ ሐውልት መቆም የፈጠረው ደስታ
ተቃዋሚዎች የምርጫ ቦርድን ሰነድ መቃወም
አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ የዓለማችን ሁለተኛው ፈጣን ሯጭ ሆነ
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን