ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ፍትህ የተሰኘችውን መጽሔቱን ማሳተም ጀምሯል:: ሁለተኛው ዕትምም ልክ እንደመጀመሪያው እትም በጠዋቱ ተሽጦ ያለቀ ሲሆን መጽሔትና ጋዜጣ አዟሪዎችም እስከ ሦስት እጥፍ በማስከፈል መጽሔቱን ሸጠውታል:: በሁለተኛው ዕትም ላይ ከታተሙት በርካታ ቁምነገሮች መካከል ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የጻፈው “ወታደራዊ ሪፎርም እና ሙስና” ሲል በወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የጻፈው ይገኝበታል:: በርከት ያሉ ቁምነገሮችን ስለያዘ ለዘ-ሐበሻ ወዳጆች በሚስማማ መልኩ እንደሚከተለው አቀርብላችኋለሁ::
https://www.youtube.com/watch?v=-q8i19IEiLA&t=15s