በሃገሪቱ ሰሞኑን እየተወሰደ ባለው እርምጃ የተነሳ የጸጥታ ጥበቃው መጠናከሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ገለጹ

ሰሞኑን በሃገሪቱ እየተወሰደ ባለው እርምጃ የተነሳ የጸጥታ ጥበቃው መጠናከሩን ሕዝቡን እያደረገ ላለው ትብብር ያላቸውን ምስጋና ዶ/ር አብይ አህመድ ገለጹ:: የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በሰላም መጠናቀቁን ተከትሎ ዛሬ እሁድ ሕዳር 8, 2011 ዓ.ም በጽሁፍ በላኩት መግለጫ “ሕዝብ ለለውጥ እንደሚደክም ሁሉ ለውጡን ለማደናቀፍ ሌት ተቀን የሚለፉ እኩያን አሉ” ብለዋል::

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ እንደሚከተለው ይቀርባል

https://www.youtube.com/watch?v=bG1fu3OzfzY&t=119s

ተጨማሪ ያንብቡ:  የአዲስ አበባ የባቡር ሐዲድ በውሉ መሠረት ባለመነጠፉ እየተቀየረ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ አስታወቀ
Share