የኤርትራ ስደተኞች በትግራይ ክልል ባለ የስደተኞች ካምፕ ያነሱት ተቃውሞ (Video)

ተጨማሪ ያንብቡ:  በሰሜን ሸዋ ዞን የተፈፀመውን ጥቃት የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሄደ

10 Comments

 1. WOW, it seems Eritrea is at a great mess if all these young men and women become refugees in Ethiopia even though Ethiopia itself is at mess with TPLF

 2. “አይ መሬት ያለ ሰው አለ! እንዲህ ህዝቦች ሰላማዊ ተቃውሞ፣ መፈክር፣ የማሰማት የሻቢያህወአት ሕገ ደንብ ይፈቅዳል!ለመሆኑ የብሔር ብሔረሰቦች ሕገመልስ የሰላማዊ ተቃውሞ ሠልፍ ቦታ፣ ብሄርና ግዜ፣ እየመረጠ የመሰብሰብ፣ የመንቀሳቀስ፣ የመሰለፍ፣ የመናገር፣ ጥያቄ የማቅረብ፣ የመፃፍ መብትን በኤርትራ ተወላጆች ግን ሲጨቆን በኖረው በተላላኪያቸው ኀይለመልስ ማሰፈራራትን ቀጥለዋል።
  **ለመሆኑ እዚህ ክልል ይህንን ድምፅ ለማሰማት ፍቃድ ሰጭው ማነው? ለመሆኑ ምንድነው የሚሉት? አንገነጠልም ነው? ወይስ ይህንን ክልል የራስ ገዝ እናድርገው ይሆን? የሰፈሩበትን ይዘው ያልተገነጠሉ እንደሆን ታዘቡኝ!! *ኅይሌ የጠቅላይ ሚኒስትሮችን ቁጥር ፬አድርሷል ፫ምክትል ጠ/ሚ አለው። አሁን በክልሉ ልክ ፪ ተጠባባቂ ጠ/ሚኒ ይቀራል ይተርጎም! ይተርጎም! አለበለዚያ የብሄር ብሄረሰብ እና ሕዝቦች (ከውጭ የመጡት) እንዴት ይሰማቸዋል? / ዋ! ህወአት ድምፃቸውን በአስቸኳይ ይስማ! እዚህ የደረሰው በኤርትራውያንን ስልጠናና እርዳታ ነው።

 3. a copied/pasted comment
  “ትናንት ያስገነጠሏቸው ባህር ጨመሯቸው! አትገንጠሉ ብለን የተዋጋናቸው ዛሬም መጠለያ ከለላ ሆንናቸው!”በለው!
  **ኤርትራ ኢትዮጵያዊነት በግድ ተጭኖብኛል፣ በአማራ ቅኝ ግዛት ሥር ሆኛለሁ፣ ጣሊያን ፓስታ በሹካ መብላትእና እንግሊዝ አፍራሽ ታሪክ አስታጥቆናል ነጭ በመፈራራቅ የገዙን ይበቃናል ብለው፣ አማራው አትገንጠሉ ሲል ህወአት፣ ኦነግ፣ አብንግ፣ የውጭ አሽቃባጭ አረብና ባርያ አሳዳሪዎቻቸው እየጎተጎቱ መና ከሰማይ ይወርዳል! ቀይ ባሕር ወርቅ ይታፈሳል! አሰብ ላይ ስንዴ ይመረታል! አስመራ ትንሿ ኒው ዮርክ ትሆናለች! ዳህላክ ..ላስቬጋስ ይሆናል! ሱማሊያ አምሽታችሁ… ጅቡቲ ታድራላችሁ… የመን የእናንተ ነው። ተገንጠሉ ሲሉ አቀዣበሯቸው። ያ. ሁሉ ጅግና የድሃ ልጅ እንደቅጠል እረገፈ..ፖለቲከኖችና ሆድአደር ምሁራን ገንዘብ ሰሩ፣ ልጆቻቸውን አሸሹ፣ገንዘብ ጭነው ጠፉ።

  *ዓለም በትዝብት ተሳለቀ…ታዋቂው ምሁሩ ሊቁ አቶ መልስ ዜናዊ ዕውቅናን አተረፉበት።የአክስታቸውን ልጅ ሥልጣንን ጠቅልሎ እንዳያበራቸው ሲሉ ቶሎ የመገንጠል እውቅና ሰጡ፣ ገንዘብ ለውጠው አስጊዎቻቸውን ሻቢያ በሌሊት ልብሳቸው እያስለቀሱ በአውቶቡስ እየጫኑ በረሃ ላይ ጣሏቸው። የፈረደበት አማራም ሳይቸግረው አትገንጠሉ ብሎ ሰንደቅ ዳርድንበር አንድነት ሲል ለራሱ ህዝብ አንዲትም ነገር ሳይሰራ ሞቶ ለትውልዱ ሁሉ ጠላት ሆነ! **ህወአት የሻቢያን ውለታ እረሳው ጭራሽም አሸባሪ የቀጠናው አተራማሽ አለው፤ባህሉንና ቋንቋን ሰበረና መብቱን ነፍጎ ጭረሽ ለሰላምና ለመገንጠልህ የሞተልህ የሚሞትልህ ህወአት/ወያኔ ነው በማለት የሁለቱም ዘር ያላቸው ባሕሪና ሥማቸውን የሚቀያይሩት ድንበር ተሻጋሪ ‘የሻቢያ ህወአት’ ልጆች መሳለቅ ጀመሩ “ሌባ አብሮ ሲሰርቅ እንጂ ሲካፈል አደጋ አለው” አንዱ አንዱን ለመጣል ለማጥፋት ፸ሺህ ወጣት በስምምነት ወስደው ባድሜ ላይ ፈጁ ሁለቱም አሸባሪ ኀይላት ተቀናቃኝ ትውልድን አጥፍተው ሥልጣናቸውን የዕድሜ ልክ ከትውልድ ትውልድ የሚተካካ በማለት በነጮች እየተወደሱ መሬትና ህዝብ በመሸጥ ከበሩ። ሆኖም በግራና ቀኝ የጥፋት ኀይሎችን እያሰለጠኑ አካባቢው ጭር እንዳይል ረብሻ እየፈጠሩ እራሳቸው ሰላም አስከባሪ እየሆኑ በድሃ ልጅ ነፍስ ቁማርን ተያያዙት” እና ሞቱ ጠ/ሚኒ የኤርትራ ልጆች በወር ቢያንስ ፪፻ ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ ይሉ ነበር። ለመሆኑ እንዴት ኤርትራውያን ኢትዮጵያ ገብተው አላለቁም? ? ችግሩ በኤርትራውያን ሥም ትግራውያን በስደተኝነት ፎርም ሀገር ጥለው እንዲጠፉ እየተደረገ ነው። ህወአትና ሻቢያ ሀገር ተቆጣጥሮ ሠላም ሰፍኖ፣ ነፃነት ተጎናፅፈው፣ እንዴት? ለምን?ሀገሩን ጥሎ በበረሃ ይሞታል? በባሕር የአዞ እራት ይሆናል? ሰውንት አካሉን ወንበዴ እያወጣ ይሸጠዋል?ምን አልባት ግፍ ያመጣው ቅጣት ይሆን? ለምን ይዋሻል? ለምን?
  ***ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ነፃ ከወጡ በኋላ ትግራይ ከኤርትራ ነፃ ከወጣች በኋላ ብዙዎች የተቃዋሚ ፓርቲ በወያኔ አስተማሪነት ተመርቀዋል፣ ብዙዎች ያላገኙትን የዪኒቨርስቲ የነፃ ትምህርት ይሰጣቸዋል ትግራይና ኤርትራውያን አልተለዩም፣ ባለሀብትና ባለንብረት ሆነዋል፣ንግዱን ያጧጡፋሉ፣ ሙሉውን የሀገሪቱን ደህንነትና ኢኮኖሚም ተፈቅዶላቸዋል። “ከሞኝ ወፈር ሞፈር ይቆረጣል ነው ነገሩ” ሁሉም አሸባሪ ወንበዴ ናቸው።
  **ኦሮሞው ኮ/ል መንግስቱ ኀይለማርያም ” ኤርትራውያን ከአማራው በበለጠ ጭነት ማመላለሻ መኪና፣የነዳጅ መሸጫ፣ምግብ ቤቱንና ንግዱን ይዘዋል ችግራቸው ምንድነው? ” ብለው ነበር ።ልክ እንደ አሁኑ ‘ኦነግ’ ክርስቲያንና ሙስሊም ሆኖ በመተወን የሚያደርገው “የቁራ ጩኸት”እና ” የአዞ ዕንባ” መሆኑ ነው። ይህ ሀገር የማጥፋት ሕዝብ የመገንጠል አባዜ የባዕዳን ተላላኪነት የነበረ አለ የሚቀጥል ነው። ለመሆኑ ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል በደህንነት ኀላፊና ጠቅላይ ሚኒስትር ሲሆኑ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የውጭ ጉዳይና የኢኮኖሚ ሚ/ር ሆነው ህወአት (ኢፈርትን ይዘውሩ የለምን) በረከት ስምኦን የሀገር ውስጥ ደህንነት የጠ/ሚኒስትሩ የፖለቲካ አመራር ፣ስብሃት ነጋ የህወአት ቃል አቀባይና የኤርትራ ጉዳይ ኀላፊ አደሉምን? ?

  ***ታዲያ ኤርትራ ወዴት ነው የተገነጠለችው ?በማይኒ ካምፕ ብቻ ከ፵፻ በላይ ስደተኞች ;በአዲስ አበባ ፻ሺህ የሚቆጠሩ የኤርትራ ተወላጆች መኖራቸው ይታወቃል።ሥማቸውን በአማራና በኦሮሞ ሥም ከቀየሩ እንደ ተስፋዬ ገብረ እባብ በሚስጥር በፖለቲካ ሥራ ከተሠማሩት፣ ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞነትን የሚያንቆለጳጵሱ ጆሌ ብሸፍቱ !ዶ/ር መራራ ጉዲናን፣አቶ ቡልቻ ደመቅሳን፣ ዶ/ር ነጋሱ ጊዳዳን ኦሮሞነት የሚያንቃሽሹ የሚያጥላሉ ፣የአቶ ገብረመድሕን አርዓያን ትግሬነት የሚያሳንሱ ፣ በዝምድና በአበልጅ ጆሮ ጠቢ ሆነው በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ወሬ የሚለቅሙ አውቆ አበዶች፣ አንዳንዴም ኦሮሞ ተመሳሳይ የቁም ሞት እንዲሞት ኤርትራውያን በገቡበት ገደል ለመጨመር ተራራ ጫፍ ውጣ! ግፋ ጨፍጭፈው !የሚሉ የፖለቲካ በታኝ “የሙስሊም ኦሮሞ የሜንጫ አብዮተኖችም” ህዝብና ሀገር የሚጀውሩ የተፈጠሩትና የሚበረታቱት አንድ የነጭ የሚሽነሪ መፅሃፍ አያነበቡ፣ አፈ ታሪክንና ልብወለድን እንደእውነተኛታሪክ እየሰበኩ፣ በፉርኖ ዱቄት የተታለሉ፣ ደረቅ የወተት ዱቄት የቃሙ፣ አሁን ኢትዮጵያን ከሚመሩት ኤርትራውያንም ውጭ እልፍ አዕላፍ ናቸው ።ድሃው ኤርትራዊና ኢትዮጵያዊ ወጣት አዞ በላው !ዕድሜ ልክ መለመኛ መሳቀያ ሆነ!ተላገጡበት፣ ሰለቡት፣ አመከኑት!!

  ****ኦክቶበር ፭ቀን ፳፲፫ ማምሻውን በትግራይ ማይኒ ቀበሌ «ማይኒ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የተቀሰቀሰው ረብሻ ሲነሳ ስደተኞቹ ያሰሙት ቅሬታ» በወታደሮች አንተዳደርም፣ «የካምፑ ሰራተኞች በሙሉ ኢትዮጵያዊ ናቸው፣ የደህንነት ሰራተኞች ሊያስተዳድሩን አይገባም… »የሚሉ ሲሆኑ የጥያቄያቸው መደምደሚያ «በስደተኞች ድርጅት ዩ.ኤን.ኤስ.አር ሰራተኞች እንተዳደር» የሚል ነው።”
  – አዎን፣ ጌታ በባሪያው አይተዳዳርም ማለታቸው ይሆናል። ይህ የሻቢያና የህወአት መናናቅ “ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው ተዋቸው ይዋጣላቸው በለው!!
  *****”ስደተኞቹ ኢትዮጵያ ምድር ቢገኙም የሚተዳደሩት በዓለም የስደተኞች ድርጅት ስር በመሆኑ ያለመሰለል መብታቸው የተጠበቀ ነው”። ለመሆኑ ለሌላው ፹፭ ሚሊየን ኢትዮጵያዊ የቁም እስረኛ የሀገሩ ባዕድ ዜጋ ማን ይቁምለት?
  **ኢትዮጵያውያን በገዛ በሀገራቸው መናገር ፣መፃፍ፣ መሰብሰብ፣ ሠላማዊ ሠልፍ ለማድረግ፣ ፓርቲ ለማቃቋም፣ ለመንቀሳቀስ፣ንብረት ለማፍራትና በሀገሪቱ ተዘዋውረው ለመኖር፤ ሕዝብ ለመቀስቀስ ገዢው ፓርቲ መርጦ በሰጣቸው የተወሰነ ቦታና ክልል ብቻ እንደሆነ ኤርትራዊው ጠ/ሚር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል ቃል አቀባይ አቶ ኀይለመለስ ደስአለኝ ዜናው በከባድ ማስጠንቀቂያ በዚሁ ሳምንት ‘ድምፃችን ይሰማ!’ ሲሉ ደንፍተዋል። ታዲያ በሀገራችን ከሚኖሩ ኤርትራውያን ስደተኞች መብት ያነሰ መብት ኢትዮጵያውያን ካለን በእርግጥም አቶ መልስ ምሁር ኤርትራዊ ነበሩ። ለዚህ አደለም አህታቸው ጠላ ሻጭ ወንድማቸው ጢቢኛ ሻጥ ሆነው ሟቹ መለስ ሀገር የሚሸጡት በአንድ ወቅት ሲያብራሩ ” ሀገር ማለት፦” ለእኔ ወንዙ ተራራው ሸንተረሩ አደለም ሕዝብ ነው”ብለው ነበር። ሕገመንግስቱ የሚለው “እኛ የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች” ይላል ግን እነዚህ ሕዝቦች እንደዓሳ በባህር እንደአዕዋፍ በዛፍ ላይ ይኖራሉ ማለት ነውን? ሀገር ባሕር ፣ወንዝ ፣ሸንተረር ፣ተራራ የለውም ማለት ነው? ሕዝቦች ሲሉ የአካባቢው ሰዎች የእኛ ናቸው በማለት ንብረታችን ንብረታቸው የሚል ጋብቻ ማለት ነው? ሕገመንግስቱ ሀገር ሉዓላዊነት አያወራም! ሰንደቁ የሚያስተዳድረውን ሕዝብና ሀገር ዳርድንበር አይገልፅም! የፓርቲ አርማ የታጋይ ምልክት አለው። ሕገመንግስቱም”የፓርቲ ማኒፌስቶ” እንጂ የሕዝብ አደለም! አይሆንም! ስለዚህ የተገነጠለ ሀገር የለም። በፈለገው ግዜ ሊጨፍርብህ ይችላል ለዚህም አላማጣ ወልቃይትና ሁመራ የትግራይ ሆኖ ትግራይ ከሱዳን ተዋሳኝ ሀገር ሆና በደረቅ ወደብ እንዲገናኝና መብራት ሰጥቶ ነዳጅ በመቅዳት እንዱስትሪ መር ታላቋ ትግራይ ትመሠረታለች የሚል ትራንስፎርሜሽን በመለስ እንደተቀየሰ ታጋይ አዜብ ከራዕይ የውርስ ደብዳቤአቸው ላይ ገልፀዋል ። ብሔር ብሔረሰብ በጭፋሮ ኦሮሞም በአማራና በአማርኛ ላይ ብቻ በጽንፈኝነት በቁሙ ሲቃዥ በ፻ዓት የተረሳ ፖለቲካ በእየአዳራሹና ቡና ቤቱ ሲፎልል፣ ሰያጨበጭብ፣ ቀለጠ በለው!።
  ግን ዕድሜ ለህወአት የፕሬዘዳንት ሥልጣንና ኅይል ደግሞ ተጎናፅፏል…መሬት ከአማራው ነጥቆ ለቻይና፣ለ ሕንድ፣ለቱርክና ለዓረብ በመሸጡ ፈንድቋል። ፅንፈኛና አሸባሪያንን በማሰልጠንና በማንቃት በዓለም ዙሪያ ሲሰብክ ይታያል። በሰላምና በፍቅር በስደት በትግራይ ክልል የሚኖሩ ኤርትራውያን ቤታቸው ነው ወገኖቻቸው ሞተውበታል፤ እንደተባለው እየተሰለሉ ከሆነ አግባብ አይደለም ድርጊቱን የስደተኞች ማሰባሰቢያው ያወግዘዋል ብለዋል።
  ** በሌላ በኩል ግን “የስደት ከለላ የሰጠችውን አገር ደህንነት በሚፈታተን መልኩ መንቀሳቀስ ሌላው ትልቁ የህግ ጥሰት ይሆናል: የሚለው ማ? ማንን ያዛል? ኤርትራውያን ስደተኞች በኢትዮጵያ ያላቸው ነፃነትና መብት ዜግነት አለን ብለው ተከልለው ከሚጨፍሩት ብሄር ብሔረሰቦች የበለጠ ነው ሊኮሩበት ይገባል።ኢትዮጵያዊነትና የኢትዮጵያውያን እንግዳ አቀባበልና ክብር ከማናቸውም ዓረብና ነጭ አማላይ፣ ሰባኪ ቅን ገዢዎቻቸው በበለጠ የሚያኮራ መሆኑን ይወቁት ሻቢያ ፈልፍሎ ለላከብን ባንዳዎች ለህወአት፣ኦነግ ፣ኦብነግ እና ሌሎችም ከዚህ ውድቀት ተምረው የተሻለውን መንግድ ቢይዙ በህዝባቸው በብሔራቸው በትውልድ ባያላግጡና ባያመክኑት ይሻላል። አድርባይነትና የምሁር ድንቁርናን ባያስፋፉ ይሻላል በለው !!
  “ታፍራና ተከብራ የኖረች ኢትዮጵያ ለዘለዓላም ትኑር! በቸር ይግጠመን ከሀገረ ካናዳ!>>

 4. Wow it’s amazing to c such….. Any ways they may have a problem but they have to respect the people and the constitution they get a good chance in Ethiopia rather than their country to have a demonstration to express their feelings so its good 4 them.

 5. For Abraham
  Don’t say like this, b/c they r our brothers and sisters. u think ethiopia is better than Erteria at this time? u might be zeregna weyane, let me tell u the truth about Erterian, we ethiopian loves them.

 6. @betti

  “አንዱ መፃፍ የፈለገውን ሌላው ከገለፀው በቂ ነው! ” አንብቦ ጥቅምና ጉዳት ማወቅስ መልካም ነገር አደለምን? ” ሚዲያ የሀሳብና መረጃ መለዋወጫ ነው” ሲባል ይህ አደለምን ?” ለሁላችንም አንድ ቤት ኢትዮጵያ በጋራ እንሠራለን። በጣም አመሠግናለሁ!!

 7. I wish they could be as strong against the source of their problem – Shabiya. But do they consider Shabiya as a problem to begin with? I doubt that.

  They seem to have crossed Mereb not to get free from Shabiya but to fulfill their dream of going to the west. Is there no moral left in these parasites any more?

  Abes Geberku!

 8. as stated, the message is copied and pasted from Belew’s commentary (on Goolgule.com). Thanks anyway.

Comments are closed.

Share