በመጀመሪያ በመቀሌ የእግር ኳስ ጨዋታ በባህር ዳር ከተማ ተጫዋቾች ላይ ግፍ ሲፈጸምባቸው የሚያሳየውን ፎቶ በአይነ ህሊናዎ ይመልከቱ!
አዎ! አማራ ትዕግስትህ ከሚገባው በላይ ሆኖ ወደ ፍርሃት አድጓልና ይህ በአለቆችህ ልጆች በልጆችህ ላይ የተፈጸመው ዱላ ሲያንስ ነው! ለነገሩ በፎቶ ላይ ተጫዋቾቹ ሲደበደቡ ስላየን ተቃጠልን አንጅ በየአስር ቤቱ ቄራ ግቢ ውስጥ ቁልቁል ተዘቅዝቆ እንደሚታረድ በግ እየታረዱ ያሉትን ልጆችህን መቸ ደረስክላቸው? በአጋዚ ወታደር በየቤትህ እየገባ ሲፈልግ አንተን፤ ሲፈልግ ልጅህንና ሚስትህን ሲደበደብና ሲገድል መቸ ሆ! ብለህ ተነሳህ?
እናት አባቶችህ ያስረከቡህን ፤ የወንድሞቸህ እና አባቶች አጸም ያረፈበትን ዳር ደንበር ህወሐት ትግሬ የሚፈልገውን ያህል ለራሱ ዘርፎ የተረፈውን ለባዕድ ሀገር ሲሰጥ መቸ በጋራ በቃ ብለህ ተነሳህ! ለወደፊቱ እንዳይራቡና እንዲመክኑ በየጤና ጣቢያው በክትባት ስም ህወሓት ልጆችህን ሲያመክናቸው መቸ በቃኝ አልህ?
ወገንህን በወያኔና በአጋሮቹ ከቀያቸው ሲባረሩ፤ አይናቸው እያየ ወደ ጉድጓድ ሰወረወሩ፤ እርጉ ሴት እህቶችህ እና ልጆችህ ሆድ እቃቸው በቢለዋ ተተርትሮ ጽንሳቸው ሲወጣ ከዚህ በላይ ውርደት የለም ብለህ በጋራ መቸ ተነሳህ? በደል መቸ በቃህ? በባህርዳር፤ ከተማ የልጆችህ ደም እንደጎርፍ ሲፈስ ከዚህ በላይ ሌላ ግፍ ማስተናገድ አልችልም ብለህ ለፃነትህ መቸ ቆርጠሀ በጋራ ተንቀሳቀስህ?
አመራ ከእንቅልፉ በቶሎ ተነስቶ በአንድ ላይ ባንዳወች አይቀጡ ቅጣት እስካልቀጣ ድረስ ሊከሰተ የሚችለው ግፍ እጅግ ዘግናኝ እንደሚሆን መጠራጠር አይኖርበትም፤ ለዚህም ኃላፈነቱ የእያንዳንዱ አማራ ተወላጅ ነው፤ ከአሁን በኃላ ነፃነት እያንዳንዱ አማራ በሚከፍለው ዋጋ የሚገኝ እንጅ ከዳር ቆሞ በመመልከት ሊገኝ የማይቻል መሆኑን ልንረዳ ይገባል፡፡
አዎ! የዋንዛ ልጅ ጉል እንደሚባለው ሆኖ ነው እንጅ እንዴት የቴዎድሮስን፤ የሚኒልክንና የአባ ኮስትር ባለይን ልጆች የባንዳ ልጆች መጫወቻ ይሆኑ ነበር?
ይህ በመቀሌ የተፈጸመው የማነ አለብኝነትና ወራዳ ተግባር በስፖርት ሚዳ ላይ ሁሌ እንደሚከሰተው የስፖርት ስነ– ምግባር ጉድለት ተብሎ የሚታለፍ አይደለም፡፡ ጉዳዩ የፖለቲካ ጉዳይ ነው፤ ጉዳዩ የብሄረ ጉዳይ ነው፡፤ በጨዋታው ላይ የተነሱት ዘረኛ ስድቦች የሚመሰክሩት ይህን ነው፡፡ ችግሩ እንደ ማነኛውም በስፖርት ላይ እንደሚከሰቱ ችግሮች ቢሆን ኑሮ የመቀሌው መንግስት ተጫወቾቹ መደብደባቸው ሳያንስ ይቅርታ ጠይቁ አይልም ነበር፡፡ ጉዳት የደረሰበትን የባህርዳር ከተማ ተጫዋች የቀይ መስቀል ሰራተኞች (ልብ በሉ የቀይ መስቀል ሰረተኞች) ወርውረው በግፍ መሬት ላይ አይጥሉትም ነበር፡፡ የዘር ጉዳይ ባይሆን ኑሮ ሆስፒታል ውስጥ ለተጎዱ የባህርዳር ከተማ ተጫዋቾች የህክምና እርዳታ እየሰጠ የነበረውን የአማራ ብሄር ተወላጅ( አስተውሉ ይህን ተግባር ከህክምና ስነ ምግባር ጋር) አፍነው አይወስዱትም ነበር፡፡
ይህ ማለት ትግሬ የሆነ የህክምና ሰራተኛ ሁሉ የተጎዱ የባህርዳር እግር ኳስ ተጫዋቾችን ለመርዳት ፈቃደኛ አልነበርም፤ ከነሱ ውጭ ሌላ ሀኪም የተጎዱ ተጫዋቾችን እንዲረዳ አይፈልጉም ነበር ማለት ነው፡፡ ታዲያ እንዲህ ያለውን ዘርኝነት በናዘ መነጸር ካልሆነ በስተቀር በምን ሊገለጽ ይችላል? ከዚህ አሳዛኝ ክስተት ጋር አያይዘነ ስናየው ከዘረኛ አስተሳሰብ ነፃ የሆነ ትግሬስ አለ ማለት ይቻላል?
አዎ! ለዚህ የህወሓትና የደጋፊዎቹ እብሪት ዋናው ምክንያት የአማራ መተኛት ነው፡፡ስለሆነም መሳረጊያየ፤ አዎ! አማራ አሁንም እንደተኛህ ነውና ትልቅ የውርደት ካባ ይጠብቀሃል ነው፡፡