ከየጎንቻው
… ለወራት ሳይሆን ለዓመታት የተጠበቀችው ብርቅዬ ፀሃይ እንደ ባህር በተንጣለለው የአውሮፓ ሰማይ ላይ ደምቃ፤ሙቃ እየፈካች፤ የአገሬው አባወራና ቤተሰብ ሁሉ ልብስና ‘ትጥቅ’ አስፈትታ ከጠዋት እስከማታ በየቤቱ በረንዳና ‘ጓሮ ግቢ’ ታንገላውደዋለች። ወደ መንገድና ሱቅ የወጡት ደግሞ ለነገሩ ያህል ሥሥ ቀሚስ፤ከነቲራና ቁምጣ ተላብሰው ሰንበትን በደስታና በመዝናናት ይፍነሸነሻሉ።
ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ