ኢሳት:-ጋምቤላ ክልል በፌደራል መንግስት ቁጥጥር ስር ወደቀች።

ጋምቤላ ክልል በፌደራል መንግስት ቁጥጥር ስር ወደቀች። የጋምቤላ ወህኒ ቤት ጥቃት ተፈጸመበት። በርካታ ሰዎች ተገደሉ። የክልሉ የጸጥታ ቁጥጥር በፌደራል መንግስቱ እየተመራ ነው።

ተጨማሪ ያንብቡ:  የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ከጳጉሜ 3 ጀምሮ በየሶስት ወሩ ሰልፍ እንደሚጠራ አስታወቀ
Share