ማንኛውም ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ባለኝ የሚሊተሪ ኃይልና የተወሳሰበ የጦር መሳሪያ ሌላውን አንበረክካለሁ የሚል አርቆ-አሳቢነት የጎደለው የመጋፋትና ሌሎችን አሳንሶ የማየት የውጭ ፖለቲካ የሚያሰከትለው አደጋ!!
በነጆ የተገደለው ገመቹ ጥላሁንን ለመቅበር የወጣውን ሕዝብና ቁጣውን የሚያሳይ ቪዲዮ January 28, 2016 ነፃ አስተያየቶች·ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በኦሮሚያ ክልል የተነሳው ሕዝባዊ ቁጣ በተለያዩ ቦታዎች በቀጠለበት ሁኔታ አሁንም የአጋዚ ሰራዊት ሰላማዊ ታጋዮችን መግደሉን ቀጥሏል:: ቀጣዩ ቪዲዮ የሚያሳየው በነጆ ከተማ በወያኔ ሠራዊት የተገደለው ገመቹ ጥላሁንን ለመቅበር የወጣውን ሕዝብ እና ቁጣውን ነው:: Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story አቡነ ማትያስ መህበረ ቅዱሳንን አፈርሰዋለው ሲሉ የማፍረሻውን ትዕዛዝ ማን ሰጣቸው? ቅዱስ ሲኖዶስ? ወይንስ….? | ከተማ ዋቅጅራ Next Story የአጋዚ ሰራዊት ኢትዮጵያውያኑን በሱሉልታ ሲያሰቃይ የሚያሳይ እጅግ አሰቃቂና አስነዋሪ ቪድዮ
ማንኛውም ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ባለኝ የሚሊተሪ ኃይልና የተወሳሰበ የጦር መሳሪያ ሌላውን አንበረክካለሁ የሚል አርቆ-አሳቢነት የጎደለው የመጋፋትና ሌሎችን አሳንሶ የማየት የውጭ ፖለቲካ የሚያሰከትለው አደጋ!!